ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 ኮከቦቹን በሸራተን አዲስ ሆቴል ዛሬ አመሻሹን ይሸልማል፡፡ ከሽልማት ስነ ሥርዓቱ አስቀድሞ…
2022

ጦሩ ከአጥቂው ጋር ተለያይቷል
ከወራት በፊት መከላከያን የተቀላቀለው ጊኒያዊው አጥቂ ውሉን በስምምነት ቀዶ ዛሬ ወደ ሀገሩ አምርቷል። የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት…

አቡበከር ናስር የጎፈሬ ብራንድ አምባሳደር ሆኖ ነገ ይፈራረማል
ሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ የወቅቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኮከብ አቡበከር ናስር የብራንድ አምባሳደሩ ለማድረግ…

ኢትዮጵያ ቡና ከተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ከደቂቃዎች በፊት ከታፈሰ ሰለሞን ጋር መለያየቱን የዘገብነው ኢትዮጵያ ቡና ከተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾች ጋር በተመሳሳይ ለመለያየት ከስምምነት…

ኢትዮጵያ ቡና ከአማካይ ተጫዋቹ ጋር ለመለያየት ተስማምቷል
የዝውውር መስኮቱ ሊከፈት ሰዓታት በሚቀሩበት ወቅት ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋቹ ጋር ለመለያየት ተስማምቷል። ኢትዮጵያ ቡና በቀጣይ…

አሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ ውላቸው ከዛሬ ጀምሮ ይቋረጣል
አሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እያላቸው በውሉ ላይ በተቀመጡት ዝርዝሮች መሠረት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር…

በፕሪምየር ሊጉ ሲጫወት የምናውቀው ተጫዋች የመኪና ባለዕድል ሆኗል
የእግርኳስ ህይወቱን ጉዳት እየፈተነው የሚገኘው ሐብታሙ ወልዴ የመኪና ተሸላሚ ሆኗል። በጅማ አጋሮ የተወለደው ሐብታሙ ወልዴ ከትውልድ…

ከከባድ የውድድር ወቅት (Congested Schedule) በኋላ እንዴት በቶሎ እናገግም?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሥነ-ምግብ ባለሙያ የሆኑት ዳንኤል ክብረት ከሥነ-ምግብ አንፃር ከከባድ የውድድር ወቅት በኋላ እንዴት በቶሎ…
Continue Reading
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ዝግጅቷን ጀምራለች
በቻን ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር የምትፋለመው ደቡብ ሱዳን በትናንትናው ዕለት ዝግጅቷን ጀምራለች። በሀገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚጫወቱ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | በተጠባቂው ጨዋታ ንግድ ባንክ ድል አድርጓል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም በሦስት መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወሳኙ ጨዋታ…