አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ በሚያደርገው ጉዞ ዙርያ በተሰረው ዘገባ ላይ የተደረገ ማስተካከያ… ከሰኔ 24 ጀምሮ…
2022

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
የመጀመሪያ ፅሁፋችን የሚሆነው በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች ናቸው። 👉 የቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ…

የአቡበከር ናስር የደቡብ አፍሪካ ጉዞ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታውን ዛሬ ያከናወነው አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ ይጓዛል። ከደቡብ አፍሪካንው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 አዲስ አበባ ከተማ
ሁለቱ የመዲናይቱ ክለቦች ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ አዲስ አበባ እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ የወራጅ ቀጠናውም አዲስ ክለብ አግኝቷል። በ26ኛ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
ያለግብ አቻ ከተጠናቀቀው የሰበታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። ብርሃን ደበሌ –…

ሪፖርት | ሰበታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ሳይሸናነፉ ቀርተዋል
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና መካከል ተደረጎ 0-0 ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ከፋሲሉ ሽንፈት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-2 ፋሲል ከነማ
ሙጂብ ቃሲም በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆራቸው ሁለት ግቦች ፋሲሎች በፉክክሩ መቆየታቸውን ያረጋገጡበትን ውጤት ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ…

ሪፖርት | ሙጂብ ቃሲም ዐፄዎቹን በዋንጫ ፉክክር አቆይቷል
በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ ወዲህ ከግብ ርቆ የሰነበተው ሙጂብ ቃሲም ያስቆጠራቸው ሁለት ግቦች…

ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
በደረጃ ሰንጠረዡ አናት እና ግርጌ ትልቅ ትርጉም የሚኖራቸውን የነገ የሊጉ ሦስት ጨዋታዎች እንደሚከተለው ቃኝተናል። አዳማ ከተማ…
Continue Reading