አዞዎቹ ቶጎዋዊ የግብ ዘብ ለማስፈረም ተስማሙ

አዞዎቹ ቶጎዋዊ የግብ ዘብ ለማስፈረም ተስማሙ
አርባምንጭ ከተማ ቶጓዋዊ ግብጠባቂ ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሰዋል። የተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ…

የዋልያዎቹን ስብስብ ሰባት ተጫዋቾች አልተቀላቀሉም
በመጪዎቹ ቀናት ከፊታቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች የሚጠብቃቸው ዋልያዎቹ ሰባት ተጫዋቾች እስካሁን ስብስቡን አለመቀላቀላቸው ታውቋል። ሀገራችን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-2 ራየን ስፖርትስ
👉 “ሦስት ጎል ቀድመን ስላገባን የተወሰነ መዘናጋት ነበር።” አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው 👉 “ቡድናችን ከተመሠረተ ሁለት ዓመቱ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማጣሪያ ጨዋታቸውን በድል ጀምረዋል
የካፍ ሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲጀመር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ራዮን…

ኢትዮጵያ ቡና የግብ ጠባቂውን አገልግሎት አያገኝም
በነገው ዕለት በካፍ ኮፌዴሬሽን የቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ወደ ኬኒያ ያቀኑት ቡናማዎቹ የግብ ጠባቂያቸውን ግልጋሎት…

“ሁሉም ደጋፊዎች ነገ ንግድ ባንክን እንዲደግፉ ጥሪ አቀርባለሁ” አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው
👉 “ከባለፉት ውድድሮች ተምረን ውጤታማ ለመሆን እንጥራለን።” 👉 “የእኛ ተጫዋቾች መውጣት ቢፈልጉ እና ነገሮች ቢመቻቹ ‘ፕሮፌሽናል’…

የካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር አንድ ቡድን ራሱን አግሏል
ነገ በይፋ በሚጀምረው የካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር አንድ ቡድን እራሱን ማግለሉ ታውቋል።…

ስሑል ሽረ የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ
ጋናዊው ስሑል ሽረ ለመቀላቀል የተስማማ አስራ አንደኛው ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል። ቀደም ብለው ሱሌይማን መሐመድ፣ አሌክስ ኪታታ፣…

የሴካፋ የመክፈቻ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይደረጋል
በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚደረግ ተገልፆ የነበረው የሴካፋ ውድድር የመክፈቻው ጨዋታ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም መዞሩ ታውቋል።…