ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ በባከነ ደቂቃ በተቆጠረ ግብ ኮንስታንታይን ኤል ማቃሳን አሸንፏል 

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ በባከነ ደቂቃ በተቆጠረ ግብ ኮንስታንታይን ኤል ማቃሳን አሸንፏል 

የካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎች አርብ ሲጀመሩ የዩጋንዳው ቪላ በኤፍዩኤስ ራባት የጎል ናዳ ወርዶበታል፡፡…

Continue Reading

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዋይዳድ ካዛብላንካ ቲፒ ማዜምቤ ላይ ጣፋጭ ድል ተጎናፅፏል

የ2016 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ቅዳሜ ሲጀመሩ የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላንካ፣ የግብፁ ዛማሌክ እና የኮትዲቯሩ…

Continue Reading

ሽመልስ በቀለ ቋሚ በነበረበት ጨዋታ ፔትሮጀት አቻ ተለያይቷል 

ኢትዮጵያዊው የአጥቂ አማካይ ሽመልስ በቀለ ቋሚ ሆኖ 90 ደቂቃ በተሰለፈበት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ…

ዋሊድ በቋሚነት በተሰለፈበት ጨዋታ ኦስተርሰንድስ በሜዳው ተሸንፏል 

በስዊድን ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ኦስተርሰንድስ በሜዳው እና ደጋፊው ፊት በኤአይኬ 2-0 ተሸንፏል፡፡ የኦስተርሰንድስን የተከላካይ መስመር…

ፕሪሚየር ሊግ – የ1ኛ ዙር ግምገማ በአዳማ እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ዙርን በማስመልከት አዳማ በሚገኘው ድሬ ኢንተርናሽናል ሆቴል ግምገማ እና ሪፖርት እየተደረገ ይገኛል፡፡…

Continue Reading

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ፡ የመካከለኛ – ሰሜን ዞን ዛሬ ሲጠናቀቅ ደደቢት 100% ሪኮርዱን አስጠብቋል

የኢትየጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ-ሰሜን ዞን የመጀመርያ ዙር ዛሬ ተጠናቋል፡፡ የ10ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታቸውን ያደረጉት ደደቢት…

የኢትዮጵያ ከ20 አመት ብሄራዊ ቡድን አዳዲስ ተጫዋቾችን አካቶ ዝግጅቱን ቀጥሏል

በአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ሶማልያን 2-1 ያሸነፈው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ…

ኮንፌድሬሽንስ ካፕ፡ ኢትዮጵያ በአዲስ ህንፃ እና ኡመድ ኡኩሪ ትወከላለች 

የ2016 የካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የሁለተኛ ዙር የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ዛሬ ፣ ቅዳሜ እንዲሁም እሁድ ሲደረጉ የአዲስ…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ የ2ኛ ዙር ጨዋታዎች ነገ ሲጀመሩ ያንግ አፍሪካ በሜዳው ከባድ ፈተና ይጠብቀዋል 

የ2016 ኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ አላፊ ቡድኖች…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት ፕሮግራም  

ምድብ ሀ በዚህ ምድብ ትላንት በተደረገ የ4ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ደብረብርሃን ላይ ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ሰበታ…