ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች መሪነታቸውን አጠናክረዋል

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች መሪነታቸውን አጠናክረዋል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ 14ኛ የውድድር ዘመን ድሉን ሲያሳካ ሊጉንም በዘጠኝ…

ኢትዮጵያዊው ተስፈኛ የአሜሪካውን ክለብ ተቀላቅሏል
የቀድሞ የፈረሰኞቹ ተጫዋች በአሜሪካ አዲስ ክለብ አግኝቷል። ባለፈው ዓመት መጨረሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በአሜሪካ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
በሦስት ነጥብ የሚበላለጡ ቡድኖች በየፊናቸው የሁለት ደረጃዎች መሻሻል የሚያስገኝላቸውን ድል ለማግኘት ብርቱ ፍልሚያ ያደርጋሉ። ከአስራ አንድ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ አዳማ ከተማ
በሁለት የተለያዩ ፅንፎች ባሉ ፎክክሮች ውስጥ የሚገኙ ክለቦችን የሚያፋልመው ጨዋታ ለቡድኖች ካለው አስፈላጊነት አንፃር ብርቱ ፍልሚያ…

ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል አሳክቷል
መቻሎች በሽመልስ በቀለ ብቸኛ ግብ አዞዎችን 1ለ0 ማሸነፍ ችለዋል። በኢዮብ ሰንደቁ በ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በካፍ እውቅና ተሰጣቸው
የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር የሆኑት አብርሃም መብራቱ ከሴቶች ልማት ጋር ተያይዞ በሰጡት ሙያዊ አበርክቶ ከካፍ የእውቅና ደብዳቤ…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ለመጀመርያ ጊዜ በአንድ የውድድር ዓመት ዐፄዎቹን ሁለት ጊዜ አሸንፈዋል
በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኮንኮኒ ሀፊዝ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1ለ0 በመርታት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ አርባምንጭ ከተማ
በቀደመ የግንኙነት ታሪካቸው እኩል የድል እና የግብ መጠን ማስመዝገብ የቻሉት መቻል እና አርባምንጭ ከተማ ከፍ ያለ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
ቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ የሚያገናኘው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ ይገመታል። ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ በባህርዳር…

ሪፖርት | ሐይቆቹ የውድደር ዓመቱን 5ኛ ድላቸውን አሳክተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ማራኪ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በዓሊ ሱሌይማን ድንቅ ጎል ወላይታ ድቻን 1ለ0…