መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
ሊጉ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ወደ ዕረፍት ከማምራቱ በፊት የሚደረጉትን የ7ኛ ሳምንት መገባደጃ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ስሑል ሽረ
ከምሽቱ የኢትዮጵያ ቡና እና ስሑል ሽረ የአቻ ውጤት መቋጫ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ የድህረ ጨዋታ አስተያየትን ከአሰልጣኞቹ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
ጠንካራ ፉክክር ያስመለከተው የኢትዮጵያ ቡናና የስሑል ሽረ ጨዋታ ነጥብ በማጋራት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና በስድስተኛው ሳምንት መቐለ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፋሲል ከነማን በመርታት ተከታታይ ድሉን ካስመዘገበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፋሲል ከነማን ረቷል
ጥሩ ፉክክር እና አምስት ግቦችን በተመለከትንበት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 በሆነ ውጤት ፋሲል ከነማን በመርታት ተከታታይ…

መረጃዎች | 27ኛ የጨዋታ ቀን
በ7ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 4-0 መቐለ 70 እንደርታ
በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን አራት ጎሎችን በመቐለ 70 እንደርታ ላይ በማስቆጠር ካሸነፈ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች ምዓም አናብስትን ረምርመዋል
በምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቐለ 70 እንደርታን 4ለ0 በሆነ ሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 2-0 አዳማ ከተማ
መቻል አዳማ ከተማን 2ለ0 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድል ካስመዘገበበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | መቻሎች በተከታታይ ድሎች የሊጉ አናት ላይ ተቀምጠዋል
ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ጎሎች መቻሎች 2ለ0 በሆነ ውጤት አዳማ ከተማን በማሸነፍ ተከታታይ ሦስተኛ ድል አስመዝግበው የሊጉ…