ወሳኙ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ወሳኙ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

በአብዩ አረጋሽ

ሲዳማ ቡና እና አል ሂላል የሚያደርጉትን ጨዋታ
የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

የሲዳማ ቡና እና የሱዳኑ አል ሂላል የሚያደርጉት የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ የቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ቡሩንዲያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ፓሲፊክ ንዳቢሃዌኒማና በዋና ዳኝነት ይመራሉ። ጨዋታው ኤምሪ ኒዮንጋቦ እና ሄርቬ ንድዋዮ በረዳት ዳኝነት ፤ ሮድሪግ ቢጊሪማና አራተኛ ዳኛ ፤ ዴዝሞንድ ማሪንጋዋ የጨዋታው ታዛቢ ፤ ፍራንሲስካ ካትጆይማ ደግሞ ኮሚሽነር ሆነው ተመድበዋል።