ዋልያዎቹ

የዋልያዎቹ አለቃ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዙሪያ በጋዜጣዊ መግለጫ የተለያዩ ምላሽ ሰጥተዋል

👉” ከመሄዴ በፊት ባለፈው ገልጫለው መደጋገም እንዳይሆን” 👉”ለወጣቶች ዕድል መስጠት ያስፈልጋል” 👉 “ሌሎች ሀገሮች ተጠቃሚ የሆኑት በዚህ ነው” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው…

ፕሪምየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ7ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን

የ7ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እነሆ ! ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኙ ቡድኖች የሚያደርጉት ጨዋታ 09፡00 ሲል በአ/አ…

“ኑናራ ዲያጌ ኡባ ጦንያጋ” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ

👉 “ኑናራ ዲያጌ ኡባ ጦንያጋ” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የቀድሞ የዋልያዎቹ አለቃ በብሔራዊ ቡድን ስለነበራቸው ቆይታ እና አሁን ስለተረከቡት ኃላፊነት ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል። ከሰዓታት በፊት የወላይታ ድቻ ክለብ…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…