የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ሳምንት – የምድብ ሐ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታኅሳስ 12 ቀን 2012
ተቋ’ ኢትዮጵያ መድን 0-0 ስልጤ ወራቤ
FT ጌዴኦ ዲላ 1-0 ከንባታ ሺንሺቾ
88′ ዘመድኩን ሻርኮ
FT ደቡብ ፖሊስ 2-0 ነጌሌ አርሲ
32′ ያሬድ መሐመድ
53′ ምትኩ ማመጫ
FT አርባምንጭ ከተማ 2-0 የካ ክ/ከተማ
22′ ኤደም ኮድዞ
73′ ፍቃዱ መኮንን
FT ባቱ ከተማ 2-2 ቡታጅራ ከተማ
62′ ያሬድ ወንድማገኝ
68′ ሱራፌል አየለ
____ 18′ ድንቅነህ ከበደ
57′ ድንቅነህ ከበደ
FT ቂርቆስ ክ/ከተማ 1-0 ኮልፌ ቀራኒዮ
38′ ተስፋዬ ደርቤ