አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር

ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ጨዋታ የቡድኖቹ አሰላለፍ ይጋሩ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡናን የረታበትን አሰላለፍ ሳይቀይር ወደ ሜዳ ሲገባ ጅማ አባ ጅፋር ከሰበታው ሽንፈት አራት ለውጦችን አድርጓል። በለውጦቹም ከድር ኸይረዲን ፣ አማኑኤል ተሾመ ፣ ሱራፌል ዐወል እና ሳዲቅ ሴቾ ከጉዳት በተመለሰው መላኩ ወልዴ ፣ ዋለልኝ ገብሬ ፣ ሀብታሙ ንጉሴ እና ለመጀመሪያ ጊዜ በቀዳሚው አሰላለፍ ውስጥ በተካተተው ዋንጎ ፕሪንስ ተተክተዋል።

ጨዋታው በአሸብር ሰቦቃ መሪነት ይከናወናል።

የቡድኖቹ የዛሬ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል :-

ቅዱስ ጊዮርጊስ

22 ባህሩ ነጋሽ
14 ሄኖክ አዱኛ
15 አስቻለው ታመነ
24 ፍሪምፖንግ ሜንሱ
2 አብዱልከሪም መሀመድ
5 ሐይደር ሸረፋ
20 ሙሉዓለም መስፍን
11 ጋዲሳ መብራቴ
21 ከነአን ማርክነህ
28 አማኑኤል ገ/ሚካኤል
9 ጌታነህ ከበደ

ጅማ አባ ጅፋር

91 አቡበከር ኑሪ
28 ስዩም ተስፋዬ
30 አሌክስ አሙዙ
4 ከድር ኸይረዲን
14 ኤልያስ አታሮ
21 ንጋቱ ገብረሥላሴ
24 ዋለልኝ ገብሬ
20 ሀብታሙ ንጉሴ
15 ዋውንጎ ፕሪንስ
19 ተመስገን ደረሰ
3 ራሂም ኦስማኖ


© ሶከር ኢትዮጵያ