ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድኑ አሳድጓል

በፕሪምየር ሊጉ የመቆየታቸውን ጉዳይ ያረጋገጡት ወልቂጤ ከተማዎች የአሠልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን ውል ባረዘሙ ማግስት አራት ተጫዋቾችን ከተስፋ…

ወልቂጤ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር አብሮ ይቀጥላል

በፕሪምየር ሊጉ የመቆየትን ዕድል በእጁ ያስገባው ወልቂጤ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር አብሮ እንደሚቆይ ታውቋል። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት…

የጌዲኦ ዲላ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ፍፃሜውን አግኝቷል

በጌዲኦ ዲላ ስፖርት ክለብ አስተናጋጅነት በጌዲኦ በ8 ዞን ከአምስቱም ከተማ አስተዳደር በተወጣጡ 16 ክለቦች መካከል ሲካሄድ…

ወልቂጤ ከተማ ሦስት ተጫዋቾቹን ከቡድኑ ገለል አድርጓል

ላለመውረድ እየታገሉ የሚገኙት ሠራተኞቹ “አላስፈላጊ ቦታ ተገኝተዋል” ያሏቸው ሦስት ተጫዋቾችን ከቡድኑ ካምፕ አስወጥተዋል። ከሰዓታት በፊት አሠልጣኝ…

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ ውድድር የሚደረግብት ቦታ ተቀይሯል

በጅማ ስታዲየም እንዲደረግ ተወስኖ የነበረው የምድብ ሐ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች የቦታ ለውጥ እንደተደረገበት…

አሰልጣኝ እንድሪያስ ብርሀኑ በ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሩዋንዳ ቆይታ ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በተካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሦስተኛ ደረጃ ይዞ የተመለሰው ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ…

ወልቂጤ ከተማ ፎርፌ ይገባኛል አለ

ወልቂጤ ከተማ በሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባደረገው ጨዋታ ዙሪያ ክስ አቅርቧል። በሁለተኛው ሳምንት የሊጉ…

ከፍተኛ ሊግ | ፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ኮከቡን በአሰልጣኝኘት ሲሾም አንድ ተጫዋች አስፈርሟል

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ክለብ ፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ታሪካዊ ተጫዋቹን በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም አዲስ እና ነባር…

ከፍተኛ ሊጉ የሚጀምርበት ቀን ለውጥ ተደረገበት

የ2013 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚጀመርበት ቀን በሁለት ሳምንት መራዘሙ ታውቋል። በኢትዮጵያ ውድድር በሁለተኛ እርከን ላይ የሚገኘው…

​ወልቂጤዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል

በአሠልጣኝ ደጋዓረገ ይግዛው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች ከበርካታ ወራት በፊት ቃል የተገባላቸው ሽልማት ዛሬ ተበርክቶላቸዋል። የ2011 የኢትዮጵያ…