የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ቅጥር ነገ አቅጣጫ ይሰጥበታል

ለሃያ አምስት ቀናት አሰልጣኝ አልባ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር አስመልክቶ ነገ በሚደረገው የሥራ አስፈፃሚ…

የአሸናፊ በጋሻው የእውቅና መርሐግብር በድምቀት ተካሄደ

አሸናፊ በጋሻው በኢትዮጵያ እግርኳስ ላበረከተው የረዥም ዓመት አስተዋፅኦ የተዘጋጀው የእውቅና እና ምስጋና መርሐግብር በደማቅ ሁኔታ ማምሻውን…

የሰማንያዎቹ … | ታማኙ አሸናፊ በጋሻው

ለአንድ ክለብ እስከ መጨረሻው ታምኗል። እርሱ ከግብ ጠባቂነት እስከ አጥቂነት በፍፁም ታዛዥነት ለቡና ተጫውቷል። በኢትዮጵያ ቡና…

የደም ልገሳው በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማኅበር ጋር በመሆን ያዘጋጁት የደም ልገሳ መርሐግብር…

“በምወዳቸው ደጋፊ ፊት መጫወት እፈልጋለው” ተስፈኛው አጥቂ ጸጋዬ ተሾመ

በቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን ውስጥ ያለፉትን ሁለት ዓመታት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ካሳዩ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው አጥቂው…

የደጋፊዎች ገፅ | ቆይታ ከወልቂጤ ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ጋር

ወልቂጤ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ እንዲሳተፍ ካስቻሉ ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆነው የወልቂጤ ደጋፊዎች ማኀበር…

Continue Reading

የዳኞች ገፅ | የዳኞች መብት ተሟጋች ሚካኤል አርዓያ

በግልፅነቱ እና ለዳኞች መብት በመታገል ይታወቃል። ያለፉትን ሠላሳ ዓመታት በዳኝነት ህይወት ያሳለፈው ፌደራል ዳኛ ሚካኤል አርዓያ…

ስፖርት ለሰላም ማኅበር በድሬዳዋ ከተማ በመገኘት ድጋፍ አድርጓል

ከተመሰረተ አንድ ዓመት ከመንፈቅ የሆነው ስፖርት ለሰላም ማኅበር በድሬደዋ ከተማ በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።…

ድሬዳዋ ከተማ ከአንበሉ ጋር ሊለያይ ነው

ያለፉትን አራት ዓመታት አመዛኙን ጨዋታ በመጫወት ድሬዳዋ ከነማን በማገልገል የሚታወቀው ግብጠባቂው ሳምሶን አሠፋ ከክለቡ ጋር ሊለያይ…

ስለ ቴዎድሮስ በቀለ (ቦካንዴ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

በሁለቱ ታላላቅ ክለቦች እየተወደደ መጫወት ችሏል። ሜዳ ውስጥ የቡድን እንቅስቃሴን በመቆጣጠር ተረገድ የተዋጣለት እንደነበር የሚነገርለት የዘጠናዎቹ…