የምክክር ጉባዔው ሁሉም ተሳታፊ ክለቦች ተሟልተው ባለመገኘታቸው ሳይካሄድ ቀረ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የክለቦች የፋይናስ አቅም ላይ ያተኮረ የምክክር ጉባዔ ጥሪ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የሦስት ተጫዋቾችን ግልጋሎት በዚህ ዓመት አያገኝም

ያለፉትን ወራት በተለያዩ ጉዳቶች ምክንያት ከሜዳ የራቁት ሳላዲን ሰዒድ፣ ጌታነህ ከበደ እና መሐሪ መና በዘንድሮ የውድድር…

እድሉ ደረጄ እሁድ ወደ ስፔን ያቀናል

በስፔኗ ባርሴሎና የአሰልጣኞች ትምህርት ከሚሰጠው mbp ከተሰኘ የትምህርት ተቋም ጋር ባደረገው ግኑኝነት ነው ለአንድ ወር የሚቆየውን…

U-17 | መድን በመሪነቱ ሲቀጥል ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 2ኛ ዙር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀምር መድን በመሪቱ…

ከሜዳ የራቀው ፋሲካ አስፋው አሁን ስላለበት ሁኔታ ይናገራል

ፋሲካ አስፋው በዘንድሮ የውድድር ዘመን ከደደቢት ጋር ወደ መቐለ አብሮ ተጉዞ ከአስራ አምስት ቀናት በላይ የቅድመ…

ለሦስት ወራት ከሜዳ የራቀው ሚኪያስ መኮንን ዳግመኛ ጉዳት አስተናገደ

ያለፉትን ሦስት ወራት በጉዳት ከሜዳ የራቀውና በቅርቡ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ ቡናው ሚኪያስ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በፕሪምየር ሊጉ 21ኛ ሳምንት አሰላ ላይ ተደርጎ ያለ ጎል ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለ ጎል ተለያይተዋል

የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ በጨዋታው ምክንያት ለሚፈጠር ችግር ኃላፊነት አልወስድም በማለቱ እሁድ ሳይደረግ የቀረው የ21ኛው ሳምንት የሀዋሳ…

የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ጋር የስራ ስምምነት ተፈራረመ

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አአ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር የመጀመርያ ህክምና እርዳታ አሰጣጥ…

“የስፖርት ጨዋነት ምንጮች” የመጨረሻ ቀን ውሎ

የስፖርት ጨዋነት ምንጮች በሚል መሪ ቃል በሼራተን ሆቴል የተለያዩ የስፖርቱ ባለ ድርሻ አካላት የተሳተፉበት ሲካሄድ የቆየው…