ኦኪኪ አፎላቢ ጅማ ይገኛል

የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መከፈቱን ተከትሎ የቀድሞ ክለቡ ጅማ አባ ጅፋር ኦኪኪ አፎላቢን ለማስፈረም ቅድመ ስምምነት…

ፌዴሬሽኑ እስካሁን ይፋ ያላደረገው የህንፃ ግዢ ጉዳይ ጥያቄ እያስነሳ ይገኛል

ከፊፋ በተገኘ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት በተገዛው ህንፃ ዙርያ እስካሁን በይፋ…

ሚካኤል አርዓያ ከዳኝነት ሙያ ራሱን አገለለ

በሚወስናቸው ውሳኔዎች እንዲሁም በተለያዩ እግርኳሳዊ ስብሰባዎች ላይ ፊት ለፊት በግልፅ በሚያደርጋቸው ንግግሮቹ የስፖርት ቤተሰቡ ትኩረት ሆኖ…

ለአንድ ዓመት ቅጣት ተጥሎበት የቆየው ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመለሰ

በ2010 የውድድር ዘመን ወልዲያ ከፋሲል ከነማ ባደረጉት የሊግ ጨዋታ ለተፈጠረው ሁከት መነሻ ነህ በማለት ፌዴሬሽኑ ለአንድ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ሲዳማ ቡና

በአዲስ አበባ ስታድየም አመሻሹ ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ነጥቡን ከመሪው ጋር አስተካክሏል

2ኛ ሳምንት ላይ መካሄድ ሲገባው ሲዳማ ቡና ለፌዴሬሽኑ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት በተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ…

Continue Reading

የአስመራው ውድድር ላይ የጊዜ ለውጥ ተደረገ

በየካቲት ወር ላይ በአስመራ ሊካሄድ የነበረው የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ በሁለት ወር መራዘሙ ታውቋል። ኤርትራ፣ ኢትዮጵያ፣…

የኦኪኪ አፎላቢ እና ጅማ አባጅፋር ጉዳይ ቁርጡ አለየለትም

ናይጄርያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ ከጅማ አባጅፋር ጋር ያደረገው ቅድመ ስምምነት እክል እንደገጠመው ታውቋል። የውል ዘመኑ ሳይጠናቀቅ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ወላይታ ድቻ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ ያደረጉት ጨዋታ አንድ አቻ ከተጠናቀቀ በኋላ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማን ከ ወላይታ ድቻ ያገናኘው…