ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ አራሀኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ በተለያዩ የአዲስ አበባ እና…

Continue Reading

ስሑል ሽረ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ

በሊጉ የመጀመርያ ተሳትፎውን እያደረገ የሚገኘው ስሑል ሽረ በክረምቱ ካስፈረማቸው ሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል።  የአማካይ…

የኮከቦች የገንዘብ ሽልማት እስካሁን አልተፈፀመም

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2010 የውድድር ዘመን የኮከቦች የሽልማት ገንዘብ ክፍያ እስካሁን ያልተፈፀመ መሆኑ በተሸላሚዎች ዘንድ ቅሬታ…

ሳሙኤል ዮሐንስ ስለ እግርኳስ ህይወቱ እና ስላሳለፈው አስቸጋሪ የልጅነት ጊዜ ይናገራል

” እናቴ በህይወት የለችም። እሷ ስታርፍ አባቴ ስላልነበረ ሐረር በሚገኘው የህፃናት ማሳደጊያ ማደግ ጀመርኩ። ማሳደጊያው ሲፈርስ…

“የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” የሚጀምርበት ጊዜ ታውቋል

በኤርትራ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የሠላም እና የወዳጅነት ዋንጫ የካቲት መጀመርያ ላይ እንደሚካሄድ የኤርትራ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት…

ድሬዳዋ ከተማ አንድ ተጫዋች አሰናበተ

ድሬዳዋ ከተማ በክረምቱ ካስፈረማቸው የውጪ ዜጎች መካከል በአንድም ጨዋታ ላይ ተሳትፎ ያላደረገውን አጥቂ አሰናበተ። የምስራቅ ኢትዮጵያው…

“በእርግጠኝነት በመልሱ ጨዋታ ውጤቱን እንቀለብሳለን” ዩሱፍ ዓሊ – ጅማ አባጅፋር

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው በሀሳኒያ አጋዲር 1-0 ከተሸነፈ በኋላ…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው ተሸንፎ ወደ ምድብ ድልድል የመግባት እድሉን አጥብቧል

በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የሞሮኮው ሀሳኒያ አጋዲርን ያስተናገደው…

ሴቶች አንደኛ ዲቪዝዮን | ቅዱስ ጊዮርጊስ የዓመቱን ሁለተኛ ድል አስመዝግቧል

በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌትሪክን 3-0…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-1 መከላከያ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከያን ገጥሞ 5-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች በሚከተለው መልኩ…