የ2016 የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች ከቻምፒዮኖቹ ጋር ተለያይታ ወደ ሌላኛው የሊጉ ቡድን አምርታለች። ከወጣቶች እና…
ዳንኤል መስፍን
ቱሪስት ለማ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳለች
በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ሚመራው ካምፓላ ኩዊንስ አቅንታ የነበረችው አጥቂዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለጦሩ ፊርማዋን አኑራለች።…
አማካይዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች
ወደ ዩጋንዳ ካምፓላ ኩዊንስ አምርታ የነበረችው አማካይ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳ ቻምፒዮኖችን ተቀላቅላለች። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር…
የ2018 የሊጉ ውድደር ጅማሮ የሚካሄድበት ከተማ ለውጥ ሳይደረግበት አይቀርም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ጥቅምት እንደሚጀምር ሲታወቅ የሊጉ ውድድር የሚጀመርበት አንድ ከተማ ላይ ለውጥ ሳይደረግ እንዳልቀረ…
ዋልያዎቹ ነገ የልምምድ ጨዋታ ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከሚያደርገው ጨዋታ አስቀድሞ ነገ የልምምድ ጨዋታ ያደርጋል። በቀጣይ ከጊኒ ቢሳው…
የጦና ንቦቹ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ያለፉትን ዓመታት በሀዋሳ ከተማ ቆይታ ያደረገው የመስመር አጥቂ መዳረሻው ወላይታ ድቻ ሊሆን ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ የሚመሩት…
የቀድሞ የዋልያዎቹ ግዙፉ ግብ ጠበቂ ወደ አሰልጣኝነቱ መጥቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በተለያዮ ክለቦች ሲጫወት የምናቀው የቀደሞ ኮከብ ግብ ጠባቂ በአሰልጣኝነት ወደ ሊጉ ተመልሷል።…
ዋልያዎቹ ለአንድ የመስመር ተከላካይ ጥሪ አቅርበዋል
ጉዳት ባስተናገደው ያሬድ ካሳዬ ምትክ ሌላኛው የመስመር ተከላካይ የዋልያዎቹን ስብስብ ተቀላቅሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ…
የዋልያዎቹ ተጫዋች በጉዳት ምክንያት ከስብስቡ ውጭ ሆነ
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋች ከዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ውጭ ሆነ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ቢሳው…

