የቅዱስ ጊዮርጊስ የታዳጊ ፍሬ የሆነው እና በከፍተኛ ሊግ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው አማካይ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል…
ዳንኤል መስፍን
የክሬኖቹ ግብ ጠባቂ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ተስማማ
ወልዋሎ ዩጋንዳዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል። በዝውውር መስኮቱ በርከት ያሉ ተጫዋቾች በማስፈረም እና የነባሮችን ውል…
የመስመር አጥቂው ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል
ከሸገር ከተማ ጋር ተስማምቶ የነበረው የመስመር አጥቂ የ2016 ሻምፒዮኖቹን ተቀላቅሏል። በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማ ሕዳሴ ዋንጫ…
የወቅቱ የብሔራዊ ቡድን አንበል እና ኮከብ ተጫዋች በቀጣይ ጨዋታዎች ዙርያ ሀሳቡን አጋርቷል
👉”በእኛ አቋም እና ፊዚካል የጋራ የህብረት ሲሆን ለበለጠ ውጤት ይሻላል።” 👉”ምን እንኳን የማለፍ ዕድሉ ባይኖረንም የብሔራዊ…
የዋልያዎቹ አለቃ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ስለቀጣይ ቆይታቸው እና የብሔራዊ ቡድኑ የሽንፈት ምክንያት ምን እንደሆነ ምን አሉ?
👉 “በአስር ሺህ እና በአምስት ሺህ ሜትር ሩጫ የምንታወቅበት ነገር አለ።” 👉 “ነገ ምን እንደሚሆን ጊዜው…
ነብሮቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች ጋናዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከቀናት በፊት አማካዩ ሱራፌል ጌታቸውን ወደ ቡድናቸው የቀላቀሉት…
ቱሪስት ለማ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳለች
በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ሚመራው ካምፓላ ኩዊንስ አቅንታ የነበረችው አጥቂዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ ለጦሩ ፊርማዋን አኑራለች።…
አማካይዋ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳለች
ወደ ዩጋንዳ ካምፓላ ኩዊንስ አምርታ የነበረችው አማካይ ወደ ሀገር ቤት ተመልሳ ቻምፒዮኖችን ተቀላቅላለች። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር…

