3ኛው የሊጉ የጨዋታ ሳምንት ዛሬ ሲጀምር አርባምንጭ ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች መቻልን 2-1 ረቷል። ከሽንፈት…
ዳንኤል መስፍን

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አግኝቷል
በሱዳን አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚመሩ አሰልጣኞች ታውቀዋል፡፡…

የፋሲል ከነማ የቱኒዚያ ጉዞ ወቅታዊ መረጃዎች
ፋሲል ከነማዎች በሳምንቱ መጨረሻ ላለባቸው የካፍ ኮንፌዴሬሽን የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ወደ ቱኒዚያ የሚያደርጉትን ጉዞ…

ዐፄዎቹ ለመልሱ ጨዋታ ወሳኝ ተጫዋቻቸውን ላያገኙ ይሆን?
የካፍ ኮንፌዴሬሽን የመልስ ጨዋታቸውን በሳምንቱ መጨረሻ የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች ወሳኝ ተጫዋቻቸውን የማግኘታቸው ነገር ያከተመ ይመስላል። ባሳለፍነው…

ሪፖርት | ኃይቆቹ ቡናማዎቹን በመርታት የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሦስት ነጥብ አግኝተዋል
በካፍ ኮፌዴሬሽን ጨዋታ ምክንያት ተገፍቶ ዛሬ የተካሄደው ተጠባቂ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል። ቡናማዎቹ ከወላይታ ድቻ…

ወላይታ ድቻ በነበረው ስያሜ ይቀጥላል
ብዙ ውዝግብ አስነስቶ የቆየው የወላይታ ዲቻ ስያሜ ለውጥ ጉዳይ መፍትሔ ያገኘ ይመስላል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የብሔር…

ፈረሰኞቹ የአጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል
ከደቂቃ በፊት አማኑኤል ገብረሚካኤልን በቡድናቸው ያቆዩት ፈረሰኞቹ የሌላኛውን አጥቂያቸውን ውል ማራዘማቸውም ታውቋል። ለ2015 የውድድር ዘመን ዛሬ…

አማኑኤል ገብረሚካኤል ውሉን አራዝሟል
በግብፅ ሊግ ያመራል ተብሎ በስፋት ይነገር የነበረው አማኑኤል ገብረሚካኤል በፈረሰኞቹ ቤት የሚያቆየውን ውል አራዝሟል። ያለፉትን ሁለት…

በቀድሞ የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች የተነሳው ቅሬታ ያሬድ ባየ እንደማይመለከተው ገለፀ
ያሬድ ባየ ከፋሲል የለቀቁ ተጫዋቾች ባነሱት ቅሬታ ውስጥ አለመኖሩን ሲገልፅ ግብ ጠባቂው ደግሞ ሀሳባቸውን ተጋርቷል። በትናትናው…

በወንድማገኝ ኃይሉ እና በሀዋሳ ከተማ መካከል ያለመግባባት ተፈጥሯል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት በሊጉ ጎልቶ የወጣው ወንድማገኝ ኃይሉ ከአሳዳጊ ክለቡ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብቷል። ሀዋሳ ከተማን…