ድሬዳዋ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል

በሀዋሳ ቅድመ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂውን የግሉ አድርጓል። በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች…

የወጣቱ አጥቂ ዝውውር አልተሳካም

ከሳምንት በላይ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊያደርገው የነበረው ዝውውር በእንጥልጥል የቆየው የወጣቱ አጥቂ ጉዳይ እንዳልተሳካ ተሰምቷል። በኢትዮጵያ…

በኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አዳማ ከተማ፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ አርባምንጭ ከተማ…

ገላን ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ገላን ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ያሳደገውን አሰልጣኝ ዳግም ወደ ክለቡ ተመልሷል። በከፍተኛ ሊጉ ያለፉትን ሦስት ዓመታት…

ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት እያደረገ ይገኛል

በመስከረም ወር አጋማሽ ከሩዋንዳ ጋር ላለበት ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቢሸፍቱ ከተማ…

አባ ጅፋሮች አዲስ ምክትል አልጣኝ ቀጥረዋል

በቢሸፍቱ ከተማ ቅድመ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ጅማ አባጅፋሮች አዲስ ምክትል አሰልጣኝ ማግኘታቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ…

ኢትዮጵያዊ ኮሚሽነር ወደ ኬንያ ያመራሉ

የፊፋ እና የካፍ የጨዋታ ታዛቢ ወደ ምስራቃዊቷ አፍሪካ ሀገር ይጓዛሉ። በኢትዮጵያ በሴት እና በወንድ ሁለት ሁለት…

የስፖርት ዞን የዓመቱ የዕውቅና ፕሮግራም ነገ ይካሄዳል

ስፖርት ዞን የሬድዮ ፕሮግራም በስድስት ዘርፎች እና ታሪክ ለሰሩ ግለሰቦች ያዘጋጀው የዕዉቅና ፕሮግራም ነገ ምሽት ይካሄዳል።…

ሽመልስ በቀለ አዲስ አበባ ገብቷል

በግብፅ ሊግ መድመቅ የቻለው ኢትዮጵያዊው ሽመልስ በቀለ አዲስ አበባ ገብቷል። ኢትዮጵያ በቀጣይ ሳምንት ላለባት ሁለት የዓለም…

የመዲናይቱ ክለቦች የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና እርስ በእርስ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።…