የወልቂጤውን ፎርፌ ሳይጨምር ለ11 ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻሉት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ በተመስገን ደረሰ ጎል አዳማ ከተማን 1-0…
ዳዊት ፀሐዬ
ሪፖርት | የሄኖክ አየለ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ለድሬዳዋ ነጥብ አስግኝታለች
በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ዋጋ በነበረው ጨዋታ ሄኖክ አየለ በጭማሪ ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል
ከረፋድ አንስቶ ካዛንቺስ በሚገኘው የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ ሲካሄድ የዋለው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
አራተኛው ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮች የቀረቡበት ነው። 👉 የኮከብ ግብ አግቢነት ዝርዝሩ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኞች ላይ ያተኮሩ ጉዳዮች የተከታዩ ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
ሁለተኛው የዓበይት ጉዳዮች ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾችን የዳሰስንበት ነው። 👉 ግቦቹን ለወሳኝ ጨዋታ የሚያስቀምጠው…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች በቀዳሚው ዓበይት ጉዳያችን ተዳሰዋል። 👉 የቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ መጣል…
ሪፖርት | ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ነጥብ ተጋርተዋል
የሀዋሳው ከተማው ግብ ጠባቂ ዳግም ተፈራ በደመቀበት የምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ ጋር ጨዋታውን ያለግብ ፈፅሟል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ…
ሪፖርት | ሰበታ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ከጅማ ወስዷል
በጨዋታ ሳምንቱ በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ትርጉም በነበረው ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች ጅማ አባ ጅፋርን 2-1 በማሸነፍ በሊጉ…

