አነጋጋሪው የሙጂብ ቃሲም ዝውውር አሁን ደግሞ ወደ ሌላ አቅጣጫ መልክ ይዟል። ወደ አልጄሪያ ሊያደርግ የነበረው ዝውውር…
ዳዊት ፀሐዬ
አዲሱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ቅዳሜ አዲስ አበባ ይገባሉ
ከሳምንታት በፊት የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት ሰርቢያዊ ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ይፋ ተደርጓል። የ64 ዓመቱ…
ኢትዮጵያ ቡና ማክሰኞ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ይጀምራል
በተጠናቀቀው የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋይ መሆኑን ያረጋገጠው…
ትንሽ ክለብ ትልቅ ልብ – ኮልፌ ቀራንዮ
አጭር ዕድሜ፤ የተለየ የጨዋታ መንገድ፤ ፈጣን ዕድገት… ይህ ሁሉ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ለአንድ ተጫዋች ዝውውር ከሚያወጡት…
የዋልያዎቹ አባላት በሙዚቃ ሥራ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት የሙዚቃ ቪዲዮ ሊሰሩ እንደሆነ ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን እና በደመራ ሚዲያና…
ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ረፋድ ላይ ስድስተኛ ተጫዋቻቸውን ያስፈረሙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርመዋል። አዲሱ ፈራሚ…
ኢትዮጵያ ቡና የተከላካዩን ውል አራዝሟል
የኢትዮጵያ ቡና የቀኝ ተከላካይ መስመር ተጫዋች የሆነው ኃይሌ ገብረተንሳይ በኢትዮጵያ ቡና የሚያቆየውን ውል ስምምነት በዛሬው ዕለት…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በሲዳማ ቡና አዲስ ስምምነት ፈፅመዋል
በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ሲዳማ ቡናን ተረክበው ቡድኑን ከመውረድ መታደግ የቻሉት አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በክለቡ ውላቸውን አድሰዋል።…
ሲዳማ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
የዝውውር መስኮቱ በይፋ ከተከፈተ አንስቶ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በዛሬው ዕለት ተጨማሪ ተጫዋችን ወደ ስብስባቸው…
ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ዘንድሮ ከቀደመው ጊዜያት ተዳክሞ የቀረበው ቡድናቸውን ለማጠናከር በዝውውር መስኮቱ ጠንካራ ሥራዎችን እየሰሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የተከላካይ…