ከመከላከያ ታዳጊ ቡድን አድጎ ላለፉት ዓመታት ዋናው ቡድንን በቋሚነት ያገለገለው ቴዎድሮስ ታፈሰ ከክለቡ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል።…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች| ኤርትራ ሱዳንን ስትረመርም ኬንያ እና ብሩንዲ ነጥብ ተጋርተዋል
አምስተኛ ቀኑን የያዘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ዛሬም ሲቀጥል ኤርትራ ሱዳንን በሰፊ ውጤት አሸንፋ የማለፍ…
ኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የመጀመርያ ጉባዔውን ያካሂዳል
ኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን በወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ ከአባላቶቹ ጋር ውይይት ሊያደርግ ነው። ከሳምንታት በፊት የተመሰረተው የኢትዮጵያ…
መከላከያ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ
ምንተስኖት አሎ የጦሮቹ ማልያ ለብሶ ለመጫወት ፊርማው ያኖረ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል። ዘላለም ሽፈራውን ዋና አሰልጣኝ አድርገው…
ፍሊፕ ኦቮኖ የብሄራዊ ቡድን ጥሪ ደረሰው
የመቐለ 70 እንደርታው ኢኳቶሪያል ጊንያዊ ግብጠባቂ ፍሊፕ ኦቮኖ ምባንግ ከብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ደረሶታል። ባለፈው ዓመት መቐለ…
ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች| ዩጋንዳ ተከታታይ ድል ስታመዘግብ ኢትዮጵያ ነጥብ ተጋርታለች
አራተኛ ቀኑ የያዘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬም ቀጥሎ ዩጋንዳ ተከታታይ ድል ስታስመዘግብ ኢትዮጵያ እና…
የብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ጨዋታ የሚካሂድበት ስታድየም ታውቋል
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ዝግጅት የሚያደርግበት እና ቀጣይ ጨዋታ የሚያካሄድበት ስታድየም ተለይቶ ታውቋል። ከቀናት…
ጋቶች ፓኖም ሌላኛውን የግብፅ ቡድን ተቀላቀለ
ባለፈው ሳምንት ከ ኤል ጎውና ጋር የተለያየው ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ሌላው የግብፅ ክለብ በማምራት…
ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች | ኬንያ እና ብሩንዲ ሁለተኛ ተከታታይ ድል አስመዘገቡ
በኤርትራ አዘጋጅነት በብቸኝነት በቺቾሮ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ብሩንዲ እና…
በፌደሬሽኑ እና ስፓይን ስፖርት አማካሪ በጋራ የተዘጋጀው ስልጠና ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን እና ስፓይን ስፓርት አማካሪ በጋራ ያዘጋጁት በመጀመርያ የህክምና እርዳታ ላይ ያተኮረ ስልጠና…

