ላለፉት ሦስት ሳምንታት በሩዋንዳ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ በኬሲሲኤ አሸናፊነት ተጠናቀቀ የዞኑ ትላልቅ ቡድኖች…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሦስት ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ከዕረፍት ይመለሳል
በአፍሪካ ዋንጫ መጀመር ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ወደ ውድድር መመለሱ ተከትሎ ጋቶች ፓኖም ዛሬ…
የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ፍፃሜውን ያገኛል
ላለፈው አንድ ወር በፈርዖኖች ሃገር ግብፅ ሲካሄድ የቆየው 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ሴኔጋል እና አልጀርያ በሚያደርጉት…
መቐለዎች ወደ አዲስ አበባ አላመሩም
በነገው ዕለት በኢትዮጵያ ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ለመጫወት መርሃግብር የወጣላቸው መቐለ 70 እንደርታዎች እስካሁን ወደ አዲስ አበባ…
ኢትዮጵያ ዋንጫ | ወሳኙ ጨዋታ የት እንደሚደረግ ተወሰነ
የመቐለ 70 እንደርታ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ቀጣይ ሐሙስ በአዲስ አበባ ስታድየም በዝግ እንዲካሄድ ተወሰነ። በተለያዩ…
አዳማ ከተማዎች አሸናፊ በቀለን ለመቅጠር ወስነዋል
አዳማ ከተማዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለን በድጋሚ ለመቅጠር ወስነዋል። የአሰልጣኙ ምላሽም ይጠበቃል። ለቀጣይ ውድድር ዓመት አሰልጣኝ…
“በእግር ኳስ ስኬት በዋንጫ አይመዘንም፤ በተከታታይ ጥሩ ውጤት ማምጣቴ ግን ትልቅ ደስታ ፈጥሮልኛል” ገብረመድህን ኃይሌ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2011 የውድድር ዘመን ባሳለፍነው እሁድ ፍፃሜውን ሲያገኝ መቐለ 70 እንደርታ ዋንጫውን ማንሳቱ ይታወሳል።…
ለተከታታይ ሁለተኛ ዓመት የሊጉን ዋንጫ ማሳካት የቻሉ ተጫዋቾች ምን አሉ?
ባሳለፍነው እሁድ ፕሪምየር ሊጉ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል። በክለቡ ውስጥም የሊጉን ክብር ለሁለተኛ ተከታታይ…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ አነሳ
መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገብረሚካኤል እና ኦሴይ ማውሊ ግቦች ታግዞ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ የሊጉን ዋንጫ ለመጀመርያ…
የአፍሪካ ዋንጫ እና ሌሎች አጫጭር መረጃዎች
* ዓርብ በጀመረው የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች የመጀመርያ ምሽት ሴኔጋል እና ቤኔን ወደ ቀጣይ ዙር…

