ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ መሪነት ከፍ ያለበትን ድል ከሜዳው ውጪ አስመዘገበ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ወደ መቐለ ያመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎን 1-0 በማሸነፍ አምስተኛ ተከታታይ ድሉን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | “ውጤቱ ያንሰናል እንጂ አይበዛብንም” ገብረመድኅን ኃይሌ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የመቐለው አሰልጣኝ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ ቡናን በማሸነፍ ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ 1-0 በማሸነፍ…

ስሑል ሽረ የነገውን ጨዋታ በቴክኒክ ዳይሬክተሩ እየተመራ ያከናውናል

በዚህ ዓመት ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገውና በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኘው ስሑል ሽረ የቡድኑ ደጋፊዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ” ውጤቱ የኛን እንቅስቃሴ አይገልፅም፤ ማሸነፍ ነበረብን”

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መቐለ ላይ ደደቢት ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 1-1 ከተጠናቀቀ በኋላ…

ሪፖርት | ደደቢት እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

ዛሬ በተደረገው ብቸኛ የ11ኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ደደቢት እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል። ባለሜዳዎቹ ደደቢቶች…

ደደቢት ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥር 12 ቀን 2011 FT’ ደደቢት 1-1 አዳማ ከተማ 4′ ዳዊት ወርቁ 21′ አዲስ ህንፃ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 1-0 ባህር ዳር ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መቐለ ላይ ወልዋሎ ባህር ዳር ከተማን አስተናግዶ 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ…

ሪፖርት | ወልዋሎ ባህርዳር ከተማን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በሬችሞንድ አዶንጎ ብቸኛ ግብ ባህር ዳር ከተማን በማሸነፍ ከሽንፈት እና ተከታታይ የአቻ ውጤቶች…

ሽመልስ በቀለ በመጀመርያ ጨዋታው አዲሱ ቡድኑን ታድጓል

ከሁለት ቀናት በፊት ሶስት ዓመታት የተጫወተበት ፔትሮጀትን ለቆ ወደ ሌላው የግብፅ ክለብ ምስር ኤል ማቃሳ ያመራው…