መቐለ 70 እንደርታ በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፕዮኖቹ ምዓም አናብስት በወቅታዊ ሁኔታ ውይይት አድርገው መግለጫ ሰጥተዋል። የክለቡ የበላይ ጠባቂ…

መረጃዎች | የጨዋታ ቀን 103

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መገባደጃ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። ሀድያ ሆሳዕና ከ…

መረጃዎች | 101ኛ የጨዋታ ቀን

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። ሀዋሳ ከተማ…

መረጃዎች | 96ኛ የጨዋታ ቀን

26ኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ ሲጀምር የሚከናወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ! ለገጣፎ ለገዳዲ ከ አዳማ…

ሁለት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቡድኖቻቸውን አሸናፊ አድርገዋል

በMLS ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ማረን ኃይለስላሴ እና ቤተ እስራኤላዊው ስንታየው ሳላሊች ግብ አስቆጥረዋል። 👉 ማረን…

ማካቢ ሃይፋ መሳይ ደጉን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል

ከሁለተኛው ቡድን ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ የሊግ ዋንጫን ያነሳው ቤተ እስራኤላዊ አዲስ ሹመት አግኝቷል። በእስራኤል ፕሪምየር…

ሪፖርት | ኃይቆቹ ከመረብ ጋር በታረቁበት ጨዋታ ከፈረሰኞቹ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

ማራኪ ፉክክር የታየበት እና ሀዋሳ ከተማዎች ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ግብ ያስቆጠሩበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ፈረሰኞቹ…

ሪፖርት | የሱራፌል ሁለት ግሩም ግቦች ዐፄዎቹን ለድል አብቅተዋል

ዐፄዎቹ ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ፋሲል ከነማ የተገቢነት ክስ አስገብቶ በጀመረው ጨዋታ ለገጣፎዎች በወልቂጤ…

ሪፖርት | አዞዎቹ እና የጦና ንቦቹን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ደካማ እንቅስቃሴ እና ጥቂት የግብ ሙከራዎች የታየበት የአርባምንጭ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ግብ ተፈፅሟል።…

ሪፖርት| ማራኪው ጨዋታ በሰራተኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል

ጌታነህ ከበደ ደምቆ ባመሸበት ጨዋታ ወልቂጤዎች ከሁለት ለባዶ መመራት ተነስተው ለገጣፎን አሸንፈዋል። ወልቂጤዎች ባለፈው ሳምንት ሽንፈት…