ይስሐቅ ዓለማየህ ሙሉጌታ የሆላንዱን ክለብ ተቀላቀለ

ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ትውልደ ኢትዮጵያዊ ፌይኖርድ ሮተርዳምን መቀላቀሉ ታውቋል። ከኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች የተገኘው የአስራ ሰባት ዓመቱ አማካይ…

ሪፖርት | ሀይቆቹ ድል አድርገዋል

ሀዋሳ ከተማዎች በዓሊ ሱሌይማን እና አዲሱ አቱላ ግቦች የውድድር ዓመቱ አራተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። ወልቂጤ ከተማዎች በመጨረሻው…

መረጃዎች | 53ኛ የጨዋታ ቀን

የአስራ ሦስተኛው ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ በደረጃ ሰንጠረዡ…

መረጃዎች | 51ኛ የጨዋታ ቀን

የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል፤ በሁለተኛው የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ድል አስመዘገቡ

የቢንያም ፍቅሬ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። ወላይታ ድቻዎች ባለፈው ሳምንት ከሆሳዕና ጋር አቻ…

እዮብ ዛምባታሮ አዲስ ክለብ አግኝቷል

የአታላንታ አካዳዊ ውጤት የሆነው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። ከአራት የውሰት ቆይታዎች በኋላ እናት ክለቡ አታላንታን…

መረጃዎች| 45ኛ የጨዋታ ቀን

የአስራ አንደኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይገባደዳሉ። የሣምንቱን ትልቅ ጨዋታ ጨምሮ እስካሁን ድረስ ድል…

መረጃዎች| 44ኛ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ሲካሄዱ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ድሬዳዋ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ሀዋሳ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ ከአምስት ተከታታይ ሽንፈቶች አገግመው ወደ ድል ከተመለሱበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ…

መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን

በአስራ አንደኛው የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልክ ቀርበዋል። ወላይታ ድቻ…