የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
የጣና ሞገዶቹ በቸርነት ጉግሳ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦችን በማሸነፍ የመጀመርያውን ዙር አገባደዋል። ወላይታ ድቻዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
መረጃዎች| 60ኛ የጨዋታ ቀን
የ15ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ላይ የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። ወላይታ ድቻ ከ…
መረጃዎች| 59ኛ የጨዋታ ቀን
የሳምንቱ ሁለት ትላልቅ መርሀ-ግብሮች የሚስተናገድበት የጨዋታ ቀን የተመለከቱ መረጃዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና ፈረሰኞች ወደ…
ማቲያስ ምትኩ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ትውልደ ኢትዮጵያዊው የመስመር ተጫዋች ወደ ሶለንቱና አቅንቷል። በእናት ክለቡ ዱርጋርደን ባሳየው እንቅስቃሴ ትልቅ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው…
መረጃዎች| 57ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ…
ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ
ዶሜኒካን ሪፓብሊክ ለምታዘጋጀው የ2024 ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ በማጣርያው እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17…
መረጃዎች | 56ኛ የጨዋታ ቀን
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ስለሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። አዳማ…
መረጃዎች | 55ኛ የጨዋታ ቀን
ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው 14ኛ ሳምንት ነገም ሲቀጥል በነገው ዕለት የሚካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች…

