ሪፖርት | ነብሮቹ ወደ አሸናፊነት የተመለሱበትን ድል ሲዳማ ላይ አግኝተዋል

የአስራ ስድስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ የሆነው የሀዲያ እና ሲዳማ ጨዋታ በሀዲያ…

ሀዲያ ሆሳዕና ከሲዳማ ቡና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ እውነታዎች እንደሚከተለው አጠናክረናቸዋል። ሀዲያ ሆሳዕናዎች በባህር ዳር ከተረቱበት 11 ሦስት ተጫዋቾችን…

“በመጀመሪያው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፈትኖን ነበር” – አኒሴት አንድሪያናንቴኒያና

የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ማዳጋስካር አምበል የሆነው አኒሴት አንድሪያናንቴኒያና ከቢቢሲ ስፖርት አፍሪካ ጋር ባደረገው ቆይታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

” አሁን ካለንበት ደረጃ በላይ መቀመጥ ይገባን ነበር ” – ሰለሞን ወዴሳ

ዛሬ ከሰዓት ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን አንድ ለምንም በረታበት ጨዋታ ላይ ድንቅ ብቃቱን ያሳየው ሰለሞን…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በከተማቸው የነበራቸውን ቆይታ በድል ዘግተዋል

በአዳማ እና ባህር ዳር ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በባህር ዳር አንድ ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። አዳማ ከተማዎች…

አዳማ ከተማ ከባህር ዳር ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የአስራ ስድስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች ይዘን ቀርበናል። ከጨዋታው በፊት ስብስቡ ባለው…

​ሪፖርት | ወልቂጤ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

የአስራ ስድስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነው የወልቂጤ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ 1-1…

ወልቂጤ ከተማ ከወላይታ ድቻ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የአስራ ስድስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብሮች የመክፈቻ ጨዋታን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ከጨዋታው በፊት ተጋጣሚያቸው ወላይታ…

ዋልያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ

ሁለት ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ዋልያዎቹ አንድ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ማግኘታቸውን ይፋ ሆኗል።…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

ነገ 9 ሰዓት የሚደረገውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ድል ካገኙ አምስት የጨዋታ ሳምንታት ያለፋቸው አዳማ ከተማዎች ካሉበት…