በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች በዛሬው ዕለትም የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸው ታውቋል። በዘንድሮው…
ሚካኤል ለገሠ
ፈረሰኞቹ የቀድሞ ምክትል አሠልጣኛቸውን ወደ ዋናው ቡድን መልሰዋል
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የምክትል አሠልጣኝ ሹመት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። ለበርካታ ዓመታት…
ኮትዲቯር ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
ከኒጀር እና ኢትዮጵያ ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቃቸው ኮትዲቯሮች ምሽት ላይ በጨዋታዎቹ የሚጠቀሟቸውን…
አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግርጌ ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች አራት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን በዛሬው ዕለት አስፈርመዋል።…
ማዳጋስካር ያለ ወሳኝ ተጫዋቾቿ ኢትዮጵያን ልትገጥም ነው
ከዋልያዎቹ ጋር ወሳኝ የምድብ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቃቸው ማዳጋስካሮች በጨዋታው ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን እንደማያገኙ ተሰምቷል። ካሜሩን ለምታስተናግደው…
የዛሬው የዋልያዎቹ ጨዋታ በቴሌቪዥን ይተላለፋል
ዛሬ 10:00 በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጵያ እና ማላዊ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በቀጥታ በቴሌቪዥን…
የዋልያዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኝ ይሆን?
በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጰያ እና ማዳጋስካር ጨዋታ በቴሌሊዥን የሚተላለፍበት ዕድል እንዳለ እየተጠቆመ ይገኛል።…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ቡርትካናማዎቹን አሸንፈዋል
በባህር ዳር ከተማ የተደረገው የመጨረሻ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተቋጭቷል። በአስራ አምስተኛ ሳምንት…
ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና- አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
የባህር ዳር ስታድየም የመጨረሻ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ጉዳት ያጋጠመውን ሱራፌል ጌታቸውን በሄኖክ ገምቴሳ ብቻ…
ሀዋሳ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች አጠናክረን ቀርበናል። በሰበታ ከተማ 2-1 ተረተው ለዚህኛው ጨዋታ የቀረቡት ሀዋሳዎች…

