የ12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ የሆነው የወላይታ ድቻ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ያለ…
ሚካኤል ለገሠ
የዋልያዎቹ አሠልጣኝ መግለጫ ሰጥተዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለስድስት ቀናት ያደረገውን የሁለተኛ ዙር የዝግጅት ምዕራፍ አስመልክቶ ዛሬ ከሰዓት መግለጫ ተሰጥቷል። ካሜሩን…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
የሆሳዕና እና ሰበታ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሸናፊ በቀለ – ሀዲያ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሲዳማ ቡና
ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር…
ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀምርበት ተለዋጭ ቀን ታውቋል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የበላይነት የሚከወነው ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ተገልጿል። ከ2008 ጀምሮ በኢትዮጵያ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 ሀዋሳ ከተማ
ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የ9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ የሀዲያ እና ሀዋሳ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል።…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ጅማ አባጅፋር
አራት ግቦች ከተስተናገዱበት የኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች የድህረ ጨዋታ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-1 ወልቂጤ ከተማ
አንድ ለምንም ከተጠናቀቀው የአዳማ እና ወልቂጤ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አስቻለው…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-2 ባህር ዳር ከተማ
በድራማዊ ክስተቶች ከተሞላው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ሥዩም ከበደ –…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
በሀዋሳ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት…

