ከደቂቃዎች በኋላ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች ዋና አሠልጣኛቸው ጎንደር ይገኛሉ።…
ሚካኤል ለገሠ
ቻን | የዋልያዎቹ የቻን የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ተገፍቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን የምድብ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር ከሞዛምቢክ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በአንድ ቀን መገፋቱ ይፋ ሆኗል።…
በዋልያዎቹ የቻን ምድብ የምትገኘው ሊቢያ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በቻን ውድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በምድብ 1 የተደለደለችው ሊቢያ በውድድሩ የምትጠቀማቸውን ተጫዋቾች ስታሳውቅ ዝግጅቷንም ቱኒዚያ…
አዳማ ከተማ እግድ ተጥሎበታል
በቀድሞ ተጫዋቹ አቤቱታ ቀርቦበት የነበረው የሊጉ ክለብ አዳማ ከተማ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት እንዳይሳተፍ እግድ ተላልፎበታል። የቀድሞ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በቻን ውድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በአንድ ምድብ የምትገኘው ሞዛምቢክ ስብስቧን አሳውቃለች። የ2023 የቻን ውድድር በቀጣዩ…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና ኃይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በጭማሪ ደቂቃ የተቆጠረችው የዮናታን ኤልያስ ጎል ወላይታ ድቻ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ እንዲለያይ አድርጋለች። ከድል መልስ…
ሪፖርት | 30 ሙከራዎች የተስተናገዱበት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
ጥሩ ፉክክር የተደረገበት የፋሲል ከነማ እና ወልቂጤ ከተማ ፍልሚያ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተደምድሟል። በ12ኛ ሳምንት ከሊጉ…
መረጃዎች | 48ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉ ሁለት የ13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ ከወልቂጤ…

