ሰራተኞቹ ስምንተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ሲቀላቅሉ የመስመር አጥቂያቸውንም ውል አድሰዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…
ሚካኤል ለገሠ
ጎፈሬ ከአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስምምነት ፈፀመ
ሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ከመዲናው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ለቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት አብሮ ለመስራት…
ሠራተኞቹ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
አሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን የሾሙት ወልቂጤ ከተማዎች የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 8ኛ ደረጃን ይዘው…
ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ሲቀላቅል የሁለት ተጫዋቾችንም ውል አድሷል። በተጠናቀቀው…
አምሳሉ ጥላሁን ዳግም በፋሲል መለያ…?
ከትናንት በስትያ ለመከላከያ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው የአምሳሉ ጥላሁን የዝውውር ጉዳይ አዳዲስ ነገሮች እየተሰሙበት ነው። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ፕሪምየር ሊጉን ዳግም የተቀላቀለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኝ ሲሆን የነባር ተጫዋቾችንም ውል እያደሰ ይገኛል።…
ወልቂጤ ከተማ አሠልጣኝ ሾመ
አሠልጣኝ ተመስገን ዳናን በኢትዮጵያ ቡና የተነጠቁት ወልቂጤ ከተማዎች ገብረክርስቶስ ቢራራን በመንበሩ መሾማቸው ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን…
ግዙፉ ተከላካይ መከላከያን ተቀላቅሏል
ከሰዓታት በፊት አምሳሉ ጥላሁንን ያስፈረሙት መከላከያዎች ቶማስ ስምረቱንም ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። በአዲስ መልክ…
መከላከያ ራሱን ማጠናከሩን ቀጥሏል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መከላከያ ስምንተኛ አዲስ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በቀጣዩ ዓመት ስብስቡን አጠናክሮ ለመቅረብ…
ብርቱካናማዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ድሬዳዋ ከተማዎች አምስተኛ አዲስ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። ዮርዳኖስ አባይን ዋና አሠልጣኛቸው ካደረጉ በኋላ ፊታቸውን ወደ ተጫዋቾች ዝውውር…

