በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ግብፅ ከደቂቃዎች በፊት ፖርቱጋላዊውን አሠልጣኝ በይፋ ሾማለች። በ2023 በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት…
ሚካኤል ለገሠ
የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የዞኑ ማጣሪያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሳተፍበት የቻምፒየንስ ሊግ የምስራቅ አፍሪካ ማጣሪያ የምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል። ከዓምና…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
ከሰዓታት በፊት ፍሊፕ ኦቮኖን የግሉ ያደረገው ሲዳማ ቡና አሁን ደግሞ አጥቂ እና ተከላካይ አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…
ሲዳማ ቡና የግብ ዘብ አስፈርሟል
በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊውን ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ጊዜያዊ አሠልጣኙ…
የጣና ካፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊደረግ ነው
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ጎፈሬ በጋራ የመጀመሪያውን የጣና ካፕ ውድድር ሊያካሂዱ ነው። ዋናዎቹ የክለቦች ውድድሮች…
ድሬዳዋ ከተማ አማካይ አስፈርሟል
የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር እስካሁን ያገባደደው ድሬዳዋ ከተማ ዮሴፍ ዮሐንስን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ባሳለፍነው ሳምንት ዮርዳኖስ ዓባይን…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አደረገች
ከቀናት በኋላ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የቻን ማጣሪያ ፍልሚያዎች የሚጠብቀው የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ቡድን ረፋድ ላይ…
የተከላካይ አማካዩ መከላከያን ተቀላቅሏል
ቡድኑን በአዲስ መልክ እያዋቀረ የሚገኘው መከላከያ ከሀዲያ ጋር ውሉን አራዝሟል ተብሎ በክለቡ በኩል የተገለፀውን ተጫዋች የግሉ…
ኢትዮጵያ መድን የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል
ፕሪምየር ሊጉን ዳግም የተቀላቀለው ኢትዮጵያ መድን አብዱልከሪም መሐመድን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ታንዛኒያ ገብታለች
በቻን ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የደቡብ ሱዳን ልዑክ ትናንት ምሽት የደርሶ መልስ ጨዋታዎቹ የሚደረጉበት ከተማ…

