ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቀው የአርባምንጭ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ አርባምንጭን ዘለግ ላሉ ደቂቃዎች መሪ ቢያደርግም በመጨረሻ…
ሚካኤል ለገሠ
ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
የስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ተቃኝቷል። በአራተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር በወረቀት ላይ የዋንጫ…
Continue Readingሪፖርት | ፈረሰኞቹ የጦና ንቦቹን በመርታት ከመሪው ፋሲል ከነማ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት አጥበዋል
የዕለቱ ተጠባቂ የሆነው የወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በሔኖክ አዱኛ አማካኝነት በተቆጠረ ብቸኛ ግብ ጊዮርጊስን…
የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል
ከሰዓታት በኋላ የቦትስዋና አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል።…
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ነገ ምሽት 12 ሰዓት የሚደረገውን የወልቂጤ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። እስካሁን አንድ ጊዜ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ከሽንፈት እና ከአቻ ውጤት በኋላ ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያፋልመው ጨዋታ ላይ ተከላዮቹ ነጥቦች ተነስተዋል።…
Continue Readingየወቅቱ የሴካፋ ባለድሎች ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ
ከድል እና ከሽንፈት መልስ የሚገናኙት ሀዲያ እና ድሬዳዋ የሚያደርጉት የነገ የመጀመሪያ ጨዋታ እንዲህ ተዳሷል። ከስድስት የጨዋታ…
Continue Readingሪፖርት | ሳቢ ያልነበረው የመከላከያ እና ሲዳማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የስምንተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ በመከላከያ እና በሲዳማ መካከል ተደርጎ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል። በሀዲያ…
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚቀመጠውን ትኩረት ሳቢ ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። በአንድ ነጥብ ብቻ ተበላልጠው…
Continue Reading