በትግራይ ክልል ከጦርነቱ በኋላ የመጀመርያ ክልል አቀፍ ውድድር ሊዘጋጅ ነው

የትግራይ ዋንጫ ውድድር ሊዘጋጅ መሆኑን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል። በ2011 ጅማሮውን አድርጎ ለሦስት ዓመታት ከተካሄደ በኋላ በጦርነቱ…

የሚሊዮን ሠለሞን ማረፊያው ታውቋል

በተለያዩ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው የመሐል ተከላካዩ በአንድ ዓመት ውል ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሏል። ለ2016ቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሲዳማ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

በአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ የሚመመራው ሲዳማ ቡና የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበትን ቀን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

አዳማ ከተማ ሰባተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

አዳማ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመራው አዳማ ከተማ በዝውውር መስኮቱ…

ኢትዮጵያ መድን የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል

የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ መድን በአዳማ ከተማ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር…

ድሬዳዋ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፉት ድሬዳዋ ከተማዎች ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የሁለት ነባሮችን ውልም አድሷል። በአሰልጣኝ…

አዳማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ሲቀላቅል የአማካዩን ውል አድሷል

አዳማ ከተማ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅሙ የተከላካይ አማካዩን ኮንትራት አራዝሟል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት አዳማ…

መቻል የግብ ዘብ አስፈርሟል

በአዲስ አሠልጣኝ ቀጣዩን የውድድር ዘመን የሚከውኑት መቻሎች በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። ከሳምንታት በፊት ገብረክርስቶስ ቢራራን…

ኢትዮጵያ መድን ከተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

ለአንድ ዓመት ኢትዮጵያ መድንን ያገለገው ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። አምስት ተጫዎችን በማስፈረም ለቀጣይ የውድድር…

ሀምበሪቾ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በቀጣዩ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ የሚሳተፈው ሀምበሪቾ ዱራሜ የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር አገባዷል። በፕሪምየር ሊጉ ላይ የመጀመሪያ…