የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ነገ ይጀመራል

አስራ አንድ ክለቦችን የሚያሳትፈው የ2012 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረግ አንድ መርሐ ግብር ጅማሮውን ያደርጋል፡፡…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰርቢያዊው ምክትል አሰልጣኝ ጋር ተለያየ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰርቢያ ዜግነት ያላቸውን ጉራን ጉዚያንን በቅርቡ በረዳት እና በአካል ብቃት አሰልጣኝነት መቅጠሩ የሚታወስ ሲሆን…

ሰበታ ከተማ እና አሞሌ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

የዘመናዊ የስታዲየም መግቢያ ትኬት ሽያጭን ይዞ ብቅ ያለው አሞሌ ከሰበታ ከተማ ጋር ዛሬ መፈራረሙን የክለቡ ስራ…

ኢትዮጵያ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚዋን አውቃለች

በሴፕቴምበር 2020 ለሚከናወነው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታዎች ከወራት በኋላ መካሄድ ሲጀምሩ ኢትዮጵያም…

” ነፃ ሆኜ ወደ ሜዳ ስለገባሁ ነው የምችለውን ያህል ያደረግኩት” መሳይ አያኖ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውጪ ግብ ጠባቂዎችን ከማይጠቀሙ ክለቦች መካከል አንዱ ነው፤ ሲዳማ ቡና። ክለቡ ባለፈው ዓመት…

መከላከያ በዓለምነህ ግርማ ላይ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ሆነ

ቀሪ የአንድ ዓመት ውል ከመከላከያ ጋር እያለው በክለቡ የስንብት ደብዳቤ የደረሰው የመስመር ተከላካዩ ዓለምነህ ግርማ ቅሬታውን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከአሞሌ ጋር ስምምነት ፈፀሙ

የአዲስ አበባ ስታዲየምን በጋራ የሚጠቀሙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከዳሽን ባንክ (አሞሌ) ጋር የትኬት ሽያጭ…

የካፍ ፕሬዝዳንት እና የፊፋ ፀሀፊ ከኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ጋር ውይይት አድርገዋል

ኢትዮጵያ በምታሰናዳው የፊፋ ዓመታዊ ስብሰባ ቅድመ ዝግጅት ዙርያ የካፍ ፕሬዝዳንት አህመድ አህመድ እና የፊፋ ዋና ፀሀፊ…

የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ድልድል ወጥቷል

ቱኒዚያ እንደምታስተናግደው በሚጠበቀው የ2020 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የሚደረገው የማጣርያ ውድድር ድልድል ሲወጣ ኢትዮጵያ ከጎረቤቷ…

ኹለት የዚህ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የቀን ለውጥ ተደረገባቸው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኹለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሲቀጥሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ ኢትዮጵያ…