ይሁን እንደሻው በጅማ አባጅፋር ውሉን አራዝሟል ቢባልም ወልዋሎም ማስፈረማቸውን መግለፃቸውን ተከትሎ ጉዳዩ አደናጋሪ ሆኗል። ከሰዓታት በፊት…
ቴዎድሮስ ታከለ
ከፍተኛ ሊግ | በምድብ ለ ፉክክሩ ቀጥሏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 28ኛ ሳምንት እና የምድብ ለ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነዋል። በምድብ…
እንዳለ ከበደ ወደ መቐለ ከተማ አቀና
መቐለ ከተማ በዝውውር ገበያው በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም እየመራ ይገኛል። እንዳለ ከበደም እለቡን የተቀላቀለ 7ኛ ተጫዋች ሆኗል።…
ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ጅማ አባ ጅፋር በርካታ ተጫዋቾችን ለቆ አዳዲስ ተጫዋቾችንም ከማምጣት ተቆጥቦ መቆየቱ አግራሞት ሲፈጥር…
ባዬ ገዛኸኝ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
ከቀናት በፊት ከሲዳማ ቡና ጋር የተለያየው ባዬ ገዛኸኝ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወላይታ ድቻ የሚመልሰውን ዝውውር አድርጓል። …
ወልዋሎ አራተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አማኑኤል ጎበናን የክለቡ 4ኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። አማኑኤል አርባምንጭ ከተማን በአምበልነት…
አወል ዓብደላ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
አወል ዓብደላ የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ በመሆን ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል። ተከላካዩ ወደ ክለቡ ከዓመታት በኋላ ተመልሷል። የመሀል…
ባዬ ገዛኸኝ እና ሲዳማ ቡና ተለያዩ
በውድድር አመቱ መጀመሪያ ሲዳማ ቡናን ለሁለት ዓመታት ተቀላቅሎ የነበረው አጥቂው ባዬ ገዛኸኝ የዓንድ አመት ኮንትራት እየቀረው…
ሲዳማ ቡና ዘርዓይ ሙሉን ሲያስቀጥል የአዲስ ግደይን ኮንትራት አራዝሟል
ሲዳማ ቡና የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ውል ሲያድስ የአጥቂው አዲስ ግደይንም ውል አራዝሟል፡፡ የአሰልጣኝ ዓለማየሁ አባይነህን መልቀቅ…
ፋሲል ከተማ ሰለሞን ሀብቴን አስፈረመ
በዝውውር መስኮቱ ፍጥነቱን ጨምሮ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል ሰለሞን ሀብቴን የግሉ አድርጓል። የግራ መስመር ተከላካይ እና የአማካይ…