በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የግብፁ ዛማሌክን ከሳምንት በፊት በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም 2-1 በሆነ ውጤት…
ቴዎድሮስ ታከለ
ወልዲያ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ወልዲያ እንደ ክረምቱ ሁሉ አሁንም በዝውውር ሂደቱ ላይ በስፋት በመሳተፍ አንድ ተከላካይ እና አንድ አማካይ ማስፈረም…
ወላይታ ድቻ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በሁለተኛው ዙር ጠንክሮ ለመቅረብ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የአዳማ ከተማው የመሀል…
ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በፕሪምየር ሊግ ሊጉ እና በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በወቅታዊ መልካም ጉዞ ላይ የሚገኘው የአሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀው ወላይታ ድቻ…
በረከት ይስሀቅ ዳግም ወደ ድሬዳዋ አምርቷል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ከስድስት ወራት ቆይታ በኃላ በሰምምነት የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ በረከት ይስሀቅ ወደ ድሬዳዋ…
ሲዳማ ቡና እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ይመራል
ከአሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ ጋር የተለያየው ሲዳማ ቡና በረዳት አሰልጣኝነት ሲሰራ የነበረው ዘርዓይ ሙሉን እስከ ውድድር አመቱ…
በረከት አዲሱ ወደ እግር ኳስ ተመለሰ
በሲዳማ ቡና የሁለት አመታት እገዳ ከተጣለበት ከወራት በኃላ በፌዴሬሽኑ አማካይነት የተነሳለት አጥቂ በረከት አዲሱ በአንድ አመት…
” ከዚህም በላይ ይገባን ነበር” አሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀ
በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ የግብፁ ዛማሌክን አስተናግዶ 2-1 አሸንፏል። ክለቡን…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ዛማሌክን በመርታት ሀዋሳን በደስታ ማእበል ውስጥ አስጥሟታል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻ የግብፁ ዛማሌክን በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም 10፡00 ሰአት ላይ አስተናግዶ ከመልካም…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ዛማሌክ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ አመሻሽ ላይ ሰርቷል
በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻን የሚገጥመው የግብፁ ዛማሌክ ዛሬ 10 ሰአት ላይ የነገውን ጨዋታ በሚያደርግበት…