ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታውን ነገ ከዛንዚባሩ ዚማሞቶ ጋር በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታድየም ያደርጋል።…
ቴዎድሮስ ታከለ
ተጫዋቾችን የማስጠንቀቅ ተራው የሲዳማ ቡና ሆኗል
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውን ቀጥለዋል። አሁን ደግሞ ተረኛ የሆነው ሲዳማ ቡና ሆኗል። የውጪ ዜጎቹ…
ወላይታ ድቻ ሁለት የውጪ ተጨዋቾቹን አሰናበተ
ወላይታ ድቻ በክረምቱ ካስፈረማቸው የውጪ ተጨዋቾች መካከል ቻዳዊው ተከላካይ ማሳማ አሴልሞ እና ናይጄሪያዊው ግብ ጠባቂ ኢማኑኤል…
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ውላቸው በዚህ ወር የተጠናቀቀው የተክሉ ተስፋዬ እና…
ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አማካይ አስፈርሟል
በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ የውድድር አመቱ መልካም ጉዞ እያደረገ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር ጋናዊው አማካይ አሮን አሞሀን ማስፈረሙን…
ሪፖርት | የሲዳማ እና ኤሌክትሪክ ጨዋታ በደጋፊዎች ተቃውሞ ታጅቦ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት የይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያደረጉት ጨዋታ በአሰልቺ እንቅስቃሴ እና…
የኤሌክትሪክ አመራሮች ከቡድኑ አባላት ጋር ተወያይተዋል
የኢትዮ ኤሌክትሪክ አመራሮች ትላንት ምሽት ከቡድኑ አባላት ጋር ስብሰባ ማድረጉ ተሰምቷል። ተጫዋቾቹ እያነሱት የሚገኘውን ቅሬታ ለመቅረፍ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | በሐት-ትሪክ በደመቀው ሳምንት ደቡብ ፖሊስ በሜዳው ጎል ማዝነቡን ቀጥሏል
በምድብ ለ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት 6 ጨዋታዎች ሶስት ሐት-ትሪኮች ሲመዘገቡ ደቡብ ፖሊስ በተጋጣሚዎቹ ላይ…
Continue Reading” አሰልጣኞች በዳኞች ላይ ከሚሰጡት የወረደ ንግግር ሊቆጠቡ ይገባል” ትግል ግዛው (የዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር ፕሬዝዳንት)
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች እና ሙያ ታዛቢዎች ማህበር ፕሬዝዳንት የሆነው ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትግል ግዛው ሰሞኑን…
ተሾመ ታደሰ ስለ ጉዳቱ እና በአርባምንጭ ከተማ ላይ ስላለው ቅሬታ ይናገራል
ባለፉት ተከታታይ አመታት በአርባምንጭ ከተማ ወሳኝ ግልጋሎት ሲያበረክቱ ከነበሩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ተሾመ ታደሰ በጉልበቱ…