በ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የኮከብ ተጫዋቾች ፣ ኮከብ ወጣት ተጫዋቾች እና ግብ ጠባቂዎች እጩ ዝርዝር…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ 16ኛ የዓመቱ ድላቸውን አሳክተዋል
ኢትዮጵያን ወክለው በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ተካፋይ መሆናቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማዎች በየአብስራ ተስፋዬ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ምሽቱን በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 2-1 በሆነ ውጤት መቻልን በመርታት ደረጃውን ወደ አራተኛ ከፍ አድርጓል። በሸገር…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ከሀገሪቷ ትልቁ የሊግ ዕርከን ከወር በፊት መሰናበቱ የተረጋገጠው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለቀጣዩ ዓመት የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው አዲስ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ በቢኒያም ጌታቸው ብቸኛ ጎል በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
በሊጉ ለመቆየት ወሳኝ በነበረው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ አርባምንጭ ከተማን 1-0 በመርታት በፕሪምየር ሊጉ ላይ መሰንበቱን ሲያረጋግጥ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅጣት ውሳኔ ተላልፎበታል
የሊጉ አወዳዳሪ በ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዙሪያ የዲሲፕሊን ውሳኔን ሲጥል ፈረሰኞቹ የቅጣቱ አካል ሆነዋል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል
የሦስተኛ ዓመት ውድድሩን ዘንድሮ የሚያደርገው የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በነገው ዕለት ከመጀመሩ አስቀድሞ የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል
ወደ 2016 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር የሚያድጉ አራት ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ነገ ከመጀመሩ…
ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና ከመመራት ተነስቶ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
ጥሩ ፉክክርን ባስመለከተን የአዳማ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ አዳማ 3-0 ቢመራም ነብሮቹ ነጥብ መጋራት ችለዋል።…
ኢትዮጵያዊቷ አሰልጣኝ የላይቤሪያ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት ልትመራ ከጫፍ ደርሳለች
የካፍ ኢንስትራክተሯ ኢትዮጵያዊት የላይቤሪያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት ለመምራት በርካታ ጉዳዮችን አጠናቃለች። የላይቤሪያ ዜግነት ባላቸው…

