ዩጋንዳዊው የግብ ዘብ ሌላኛውን የሀገራችን ክለብ ተቀላቅሏል

በሞሮኮ በተሰናዳው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ከሊጋችን በብቸኝነት መሳተፍ የቻለው የግብ ዘቡ አልዮንዜ ናፍያን ማረፊያው ታውቋል።…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከተስፋው ቡድን ግብ ጠባቂ አሳደገ

በውድድር ዓመቱ ስምንት ግቦች ያስቆጠረው ተስፈኛው ግብ ጠባቂ ወደ ዋናው ቡድን አድጓል ከአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ጋር…

ናትናኤል ዘለቀ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል

ከሸገር ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው አማካዩ መዳረሻው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሆኗል። ለ2019 የውድድር ዓመት አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቡድን ስብስቡን ወደ ማጠናቀቁ ተቃርቧል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን የሚጠቀምበትን ስብስብ አጠቃልሎ ወደ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ ለማግኘት ተቃርበዋል

ያለፉትን ዓመታት በአርባምንጭ ከተማ ያሳለፈው ተከላካዩ መዳረሻው ክለብ ታውቋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚሰለጥኑት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወደ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአራት ወጣቶች ውል አራዘመ

በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያ የወጡት ኤሌክትሪኮች የነባር ተጫዋቾችን ውል አራዘሙ። በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ መስኮቱ…

አንዋራ ሙራድ ወደ አሳዳጊው ቤቱ ተመልሷል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዐፄዎቹ ቤት ቆይታ የነበረው አንዋር ሙራድ ወደ እናት ቤቱ ተመልሷል። የእግርኳስ ህይወቱን በኢትዮ…

ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወሳኝ አጥቂያቸውን አቆይተዋል

ያለፉትን ሦስት ዓመታት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ድንቅ ብቃቱን ሲያስመለክተን የቆየው አጥቂ ውሉን አራዝሟል። ከጅማ ምድር ተገኝቶ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በከፍተኛ ሊጉ የደመቁ ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ

በጣምራ አስራ ስድስት ግቦች ያስቆጠሩ ሁለት የደሴ ከተማ ተጫዋቾች ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቀኑ ከብዙዎች ግምት ውጭ…

ኤሌክትሪክ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዝሟል

የ2018 የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በክለቧ ለመቆየት ተስማምታለች። በውድድር ዓመቱ እጅግ ማራኪ እንቅስቃሴ በማድረግ…