ባለፈው ወር መጨረሻ ደደቢትን በድጋሚ በመቀላቀል ላለፉት ሳምንታት ከቡድኑ ጋር ቆይታ ያደረገው ኢኳቶርያል ጊንያዊው የመስመር አማካይ…
የተለያዩ
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻሉን ቀጥሏል
ከፍተኛ ትኩረት ካገኙ የ18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የጅማ አባ ጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ መጋቢት 22 ቀን 2011 FT ፋሲል ከነማ 1-0 መቐለ 70 እ. [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”]…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 1-0 ደቡብ ፖሊስ
በ18ኛ ሳምንተ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መክፈቻ ደደቢት በሜዳው ደቡብ ፖሊስን 1-0 ከረታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት የፋሲል እና መቐለ ጨዋታ ይሆናል። የጎንደሩ አፄ ፋሲለደስ ስታድየም ነገ በ09፡00…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ከነገ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል የአባ ጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በአምናው የውድድር ዓመት እስከመጨረሻው…
Continue Readingሪፖርት | የመድሃኔ ብርሃኔ ብቸኛ ግብ ሰማያዊዎቹን ጣፋኝ ድል አቀዳጅታለች
ዛሬ በመቐለ በተደረገ ብቸኛ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ደደቢት ደቡብ ፖሊስን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ድል ሲያስመዘግብ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
በሌላኛው የባህር ዳር እና ሲዳማ የ18ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ዙሪያ የሚነሱ ጉዳዮች…. በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
በአዳማ እና ሽረ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች ልናነሳ ወደናል። የአዳማው አበበ ቢቂላ ስታድየም ነገ 09፡00 ላይ…
Continue Readingደደቢት ከ ደቡብ ፖሊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ መጋቢት 21 ቀን 2011 FT ደደቢት 1-0 ደቡብ ፖሊስ 7′ መድሀኔ ብርሀኔ – ቅያሪዎች 68′…

