የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ግማሽ ፍጻሜ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ሰኔ 26 ቀን 2009 FT መከላከያ 1-0 ወልድያ 81′ ባዬ ገዛኸኝ FT ወላይታ ድቻ 1-0…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ኤስፔራንስ እና ሰንዳውንስ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አምስት ጨዋታዎች ቅዳሜ ሲደረጉ ከምድብ ሶስት ኤስፔራንስ እና ሰንዳውንስ ከምድቡ ማለፋቸውን ሲያረጋግጡ ኤትዋል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፡ የተሰጡ አስተያየቶች

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ከምድብ 3 የቱኒዚያው ኤስፔራንስ እና የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፉበትን…

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው ተሸንፎ ከምድቡ መሰናበቱን አረጋግጧል

​በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ 5ኛ የምድብ ጨዋታ አአ ስታድየም ላይ የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ማሜሎዲ ሰንዳውንሰ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ   0-1  ሰንዳውንስ  85′ አንቶኒ ላፎር ተጠናቀቀ! ጨዋታው በሰንዳውንስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ የማሸነፍ እድልም አጣብቂኝ…

Continue Reading

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ኤምሲ አልጀር ሩብ ፍፃሜውን ሲቀላቀል ፕላቲኒየም ስታርስ ከምድብ ተሰናብቷል

የአልጄሪያው ኤምሲ አልጀር ፕላቲኒየም ስታርስን 2-0 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜ ማለፉን ያረጋገጠ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል፡፡ ተሸናፊው…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ሜሪክ ድል ሲቀናው አሃሊ ትሪፖሊ እና ዩኤስኤም አልጀር ነጥብ ተጋርተዋል

የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ አምስተኛ ጨዋታዎች አርብ ምሽት በተደረጉ ሁለት ግጥሚያዎች ሲጀመሩ በኦምዱሩማን ደርቢ የከተማ…