ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሰንጠረዡ አናት ተጠግቷል

አወዛጋቢ የነበረችው የከነዓን ማርክነህ ግብ ፈረሰኞቹን ከመሪው ፋሲል ከነማ በአንድ ነጥብ ብቻ አንሰው በሊጉ በሁለተኝነት እንዲቀመጡ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-3 ወልቂጤ ከተማ

የዕለቱ የመጀመሪያው ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው – ወልቂጤ ከተማ ስለጨዋታው…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

በዛሬው የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ሰበታ ከተማን 3-2 በማሸነፍ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዝግቧል። ሰበታ ከተማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባጅፋር

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር በአስራ ሦስት ነጥቦች እንዲሁም አስራ ሦስት ደረጃዎች ተበላልጠው የሚያደርጉትን የነገ ጨዋታ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና

ነገ 12 ሰዓት ላይ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ዳሰነዋል። ያለፉት አራት የጨዋታ ሳምንታት አዎንታዊ ውጤት…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ

ከአቻ እና ከሽንፈት መልስ እርስ በእርስ ሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻን የሚያገናኘው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹ ነጥቦች…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 አዲስ አበባ ከተማ

እንደቀኑ ሁሉ በ1-0 ውጤት ከተጠናቀቀው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ ተከታዩ የአሰልጣኞች ሀሳብ ተደምጧል። አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ –…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

በ9ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማዎች አዲስ አበባ ከተማን 1-0 በሆነ ውጤት በመርታት ደረጃቸውን…

ጅማ አባ ጅፋር ምክትል አሠልጣኙ ላይ ውሳኔ አስተላልፏል

ከአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በመሆን ጅማ አባ ጅፋርን ከወራት በፊት የተቀላቀሉት ምክትል አሠልጣኝ በክለቡ ቦርድ አዲስ…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

የዘጠነኛውን ሳምንት ሁለተኛ መርሐ ግብር በተከታዩ መልክ ቃኝተነዋል። የነገ ምሽቱ ጨዋታ ተጋጣሚዎች ሰሞንኛ ውጤት በፈለጉት መንገድ…

Continue Reading