የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር

ከሱፐር ስፖርት ጋር የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኞች ድህረ ጨዋታ ቆይታ ይሄን ይመስል…

ሪፖርት | ድሬዳዋ የውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

የአራተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተደርጎ ድሬዳዋ 2-0 አሸንፏል።…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ

የፋሲል እና ድቻን ጨዋታ የመለከቱ ነጥቦችን እነሆ። የመጀመሪያውን ተከታታይ ድል ለማስመዝገብ ወደ ሜዳ የሚገቡት ፋሲሎች ከሦስተኛ…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

የጨዋታ ሳምንቱ ሁለተኛ ቀን የሚከፈትበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። የመጀመሪያ የሊግ ድሉን ፍለጋ ወደ ሜዳ የሚገባው ድሬዳዋ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-4 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በፈረሰኞቹ 4-2 አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ በኃላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

አራተኛው የጨዋታ ሳምንት በተጀመረበት የዛሬ ረፋዱ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከታማን 4-2 አሸንፏል። ሰበታ ከተማ በሁለተኛው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የሊጉ የረጅም ጊዜ የግንኙነት ታሪክ ያላቸው ቡድኖችን የሚያገናኘውን የነገ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን አንስተናል። ሀዋሳ ከተማ ደካማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በመጨረሻ ጨዋታዎቻቸው ሀዋሳ ከተማን ያሸነፉት ቡድኖች እርስ በእርስ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። የሁለተኛው ሳምንት አራፊ የነበረው…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ3ኛ ሳምንት ምርጥ 11

ከረቡዕ እስከ ዓርብ በተደረጉት የሊጉ ስድስት ጨዋታዎች ላይ በመመስረት ሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ስብስብ በሳምንቱ ምርጥ ቡድን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በሦስተኛ ሳምንት የታዩ ዐበይት ጉዳዮችን የምናጠናቅቀው በዚህ የአራተኛ ክፍል መሰናዶ ነው። 👉ምስረታቸውን እየዘከሩ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስና…