ተጨማሪ ተጫዋች ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅሏል

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከቸርነት ጉግሳ በተጨማሪ ሌላ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኳታር…

አቡበከር ናስር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ጋር ወደ አዳማ አላቀናም

የወቅቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ቁንጮ የሆነው አቡበከር ናስር ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ወደ አዳማ ሲያቀና አብሮ እንዳልተጓዘ ሶከር…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ ተጫዋች ጥሪ አድርጓል

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅቱን ዛሬ የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንድ ተጫዋች ጥሪ ማቅረቡ ታውቋል። ከቀናት በፊት…

ዋልያዎቹ ነገ ወደ አዳማ እንደሚያቀኑ ይጠበቃል

በትናንትናው ዕለት ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች የተሰባሰበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ አዳማ ከተማ እንደሚጓዝ ይጠበቃል።…

ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ የእግርኳስ ውድድር ከወከለው ብቸኛው ሰው ጋር የተደረገ ቆይታ

👉 “…ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በፓርላማ ሲናገሩ…” 👉 “…እኔ ከለመደብኝ ነገር አኳያ ተጫዋቾች መሐል…

ተጨማሪ ተጫዋች ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆኗል

እንደ ሀይደር ሸረፋ ሁሉ በግል ምክንያት የአጥቂ መስመር ተጫዋች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውጪ ሆኗል። ከሦስት ቀናት…

አማካዩ በግል ጉዳይ ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆኗል

በቅርቡ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገለት የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በግል ጉዳይ ብሔራዊ ቡድኑን አይቀላቀልም፡፡ ከሰሞኑ አሰልጣኝ…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና እና ከዚምባብዌ ጋር ለሚያደርጋቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ…

የኦሊምፒክ የደረጃ ጨዋታ በኢትዮጵያዊው ዳኛ ይመራል

ነገ ከሰዓት በሜክሲኮ እና ጃፓን መካከል የሚደረገውን የቶኪዮ ኦሊምፒክ የደረጃ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ይመራዋል። በቶኪዮ…

የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል የሚወጣበት ጊዜ ታውቋል

ዋልያዎቹ የሚሳተፉበት የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል መራዘሙን ተከትሎ በቀጣይ መቼ ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል። ወደ 2022…