የኢትዮጵያ ሊጎች የሚጀመሩባቸው ቀናት ታውቀዋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት የሚካሄዱት ሊጎች (ፕሪምየር ሊግ ፣ ከፍተኛ ሊግ ፣ አንደኛ ሊግ ፣ ሴቶች…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በጉለሌ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ማክሰኞ በተዴገ የፍጻሜ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ጉለሌ ክፍለከተማ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል፡፡ ከተያዘለት የጊዜ…

ሰንዳፋ በኬ እና ጉለሌ ለክልል ክለቦች ሻምፒዮና ፍፃሜ ደርሰዋል

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች እሁድ ተደርገው ሰንዳፋ በኬ እና ጉለሌ ክፍለከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ለፍጻሜ…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉት ክለቦች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ መደረጉን ቀጥሎ ወደ አንደኛ ሊግ ማደጋቸውን ያረጋገጡ 8 ክለቦች ባደረጓቸው የሩብ…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ አንደኛ ሊግ ያለፉ ቡድኖች ሙሉ ለሙሉ ታውቀዋል  

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 2ኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው እለት ሲጠናቀቁ ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ያደጉ ክለቦች…

በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ አንደኛ ሊግ ያለፉ የመጀመርያ አራት ቡድኖች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው እለት 4 ጨዋታዎች በመሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ስታድየም ተካሂደው ወደ አንደኛ…

​የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚያድጉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ አስተናጋጅነት ከነገ አንስቶ እስከ…

​የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቅዳሜ ይጀመራል

ወደ አንደኛ ሊግ የሚያልፉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ ከተማ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 22-ነሐሴ…

​አፈወርቅ ዮሀንስ – 24 የውድድር ዘመን በተጫዋችነት. . .

በኢትዮዽያ የእግርኳስ ተጫዋቾች በሊግ ደረጃ ያላቸው የጨዋታ እድሜ እምብዛም ነው፡፡ በተለያዩ ምክንያቶችም ብዙ የውድድር ዘመን ሳያሳልፉ…

​የኢትዮዽያ አንደኛ ሊግ በሀምበሪቾ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ከሐምሌ 8-16 ድረስ በድሬደዋ ከተማ አስተናጅነት በስድስት ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የቆየው የአንደኛ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ዛሬ…