የነገ ሁለተኛ መርሐ ግብር የሆነውን የጊዮርጊስ እና ፋሲል ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ለሁለት የውድድር ዓመታት ከዋንጫ አሸናፊነት…
የተለያዩ
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ 2013 የውድድር ዘመን ነገ ይጀምራል። የዓመቱ የመክፈቻ የሆነው የሰበታ እና የድሬዳዋ ጨዋታን…
ሰበታ ከተማ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሰበታ ከተማ አራት ተጫዋቾችን በዛሬው ዕለት ሲያስፈርም ከዘጠኝ ተጫዋቾች ጋር ደግሞ ተለያይቷል። በተጫዋቾቻቸው ከሰሞኑ ከደመወዝ ክፍያ…
ሰበታ ከተማ ከመስመር ተጫዋቹ ጋር በስምምነት ተለያየ
ሰበታ ከተማ ከመስመር አጥቂው አስቻለው ግርማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ ዘግይቶ ወደ ልምምድ የገባ ከመሆኑ ባሻገር የሰኞ…
ሰበታ ከተማዎች ዳግም ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
ሰበታ ከተማዎች ከሁለት ቀናት በኃላ በድጋሚ ወደ መደበኛ ልምምድ ተመልሰዋል፡፡ በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች…
ሰበታ ከተማዎች ልምምድ ካቆሙ ሁለት ቀን አስቆጥረዋል
ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ ቅሬታ የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች መደበኛ ልምምዳቸውን ካቆሙ ዛሬ ሁለት ቀን ሆኗቸዋል፡፡ በአዲሱ…
ኮንፌዴሬሽን ካፕ | በዛሬው ጨዋታ ጉዳት ያስተናገዱት ሁለቱ ተጫዋቾች ወቅታዊ ሁኔታ
የኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲከናወን በሁለተኛው አጋማሽ ከፍተኛ ጉዳት…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ሰዓት በተቆጠረባቸው ጎል ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ አልቻሉም
ሦስት ግቦችን ያስተናገደው የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም በድምር ውጤት ዩ…
ፋሲል ከነማ ከ ዩኤስ ሞናስቲር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ኅዳር 27 ቀን 2013 FT’ ፋሲል ከነማ 2-1 ሞናስቲር 28′ ሱራፌል ዳኛቸው 49′ ሙጂብ ቃሲም…
Continue Readingፋሲል ከነማ ከ ዩኤስ ሞናስቲር: የዐፄዎቹ አሰላለፍ
ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት ከቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲር ጋር ለሚያርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። ባለፈው ሳምንት…