በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሲዳማ…
የተለያዩ

የአሰልጣኞች አስተያየት| አዳማ ከተማ 0-1 ለገጣፎ ለገዳዲ
\”የሆነ ሰዓት ላይ ልናሸንፋቸው እንደምንችል ገምተን ነበር\” ዘማርያም ወልደግዮርጊስ \”በዚህ ዓመት እንደዚህ የወረድንበት ጨዋታ የለም\” ይታገሱ…

ሪፖርት | አማኑኤል አረቦ በሽርፍራፊ ሰከንድ ለገጣፎን ድል አቀዳጅቷል
ለተመልካች ሳቢ ባልነበረው የሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ከሊጉ የወረደው ለገጣፎ ለገዳዲ አዳማ ከተማን 1ለ0 ረቷል። ለገጣፎ ለገዳዲ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 25ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የተጠናቀቀውን የ25ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎችን ተንተርሰን ነጥረው የወጡ ተጫዋቾች እና አሰልጣኝ መርጠናል። አሰላለፍ (4-3-3) ግብ ጠባቂ…

ሪፖርት | ለገጣፎ ለገዳዲ ባደገበት ዓመት ወደ ከፍተኛ ሊጉ የሚያወርደውን ውጤት አስመዝግቧል
ኢትዮጵያ ቡናን ከለገጣፎ ለገዳዲን ያገናኘው የምሽቱ መርሐግብር 1-1 ተጠናቋል። ውጤቱም ለኢትዮጵያ ቡና በውድድር ዓመቱ 11ኛ የአቻ…

መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን የማያገኙት የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሊጉን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ መረጃዎች ተሰባስበዋል። አዳማ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 24ኛ ሳምንት ምርጥ 11
እንደ ሁልጊዜው ባሳለፍነው ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ላይ ጎልተው የወጡ ተጫዋቾችን እና አሰልጣኝ ያካተተ ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ…
Continue Reading
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ23ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ23ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ጎልተው የወጡ ተጨዋቾች እና አሰልጣኝን የመረጥንበት ምርጥ ቡድን የሲዳማ ቡና እና…
Continue Reading
ሪፖርት | የሱራፌል ሁለት ግሩም ግቦች ዐፄዎቹን ለድል አብቅተዋል
ዐፄዎቹ ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ፋሲል ከነማ የተገቢነት ክስ አስገብቶ በጀመረው ጨዋታ ለገጣፎዎች በወልቂጤ…