የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን አሸናፊ ዛሬ ምሽት ካዛብላንካ ላይ በሚደረገው የመልስ ጨዋታ ይለያል፡፡…
ቻምፒየንስ ሊግ
በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የመጀመርያ ጨዋታ አል አህሊ እና ዋይዳድ አቻ ተለያይተዋል
በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ አሌክሳንደሪያ ላይ የተጫወቱት አል አህሊ እና ዋይዳድ ካዛብላንካ 1-1…
ቻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ ቅድመ ዳሰሳ፡ አል አህሊ ከ ዋይዳድ አትሌቲክ ክለብ
የ2017 ካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዳሜ ምሽት አሌክሳንደሪያ ከተማ ላይ ይደረጋል፡፡ አል አሃሊ…
ሰበር ዜና: ባምላክ ተሰማ የቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን እንዲመራ ተመረጠ
ኢትዮጵያዊው የፊፋ ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በ2017 የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ እንዲመራ…
ቻምፒየንስ ሊግ፡ አል አሃሊ በሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሷል
አል አሃሊ በአህጉሪቱ እግርኳስ አሁንም ሃያሉ ክለብ እንደሆነ ያስመሰከረበትን ድል ኤትዋል ደ ሳህል ላይ አስመዝግቧል፡፡ አሃሊ…
ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዋይዳድ ካዛብላንካ ለፍፃሜ አልፏል
የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ሲሸጋገር የሞሮኮው ሃያል ክለብ ዋይዳድ ካዛብላንካ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ከ2011…
ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዩኤስኤም አልጀር ከዋይዳድ ካዛብላንካ በግማሽ ፍፃሜው ይገናኛሉ
አራት የሰሜን አፍሪካ ሃገራት ክለቦች ብቻ በቀሩበት የ2017 የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር…
ቻምፒየንስ ሊግ፡ ኤትዋል ደ ሳህል አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ አላፊ ቡድን ሆኗል
የቱኒዚያው ኤትዋል ደ ሳህል የሊቢያውን አል አሃሊ ትሪፖሊ በአጠቃላይ ውጤት 2-0 በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀለ አራተኛው…
ቻምፒየንስ ሊግ፡ አል አሃሊ፣ ዩኤስኤም አልጀር እና ዋይዳድ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል
በካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ በተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ሲጀመሩ ወደ ቱኒዝ ያቀናው አል…
Continue Readingቻምፒየንስ ሊግ፡ ኤስፔራንስ እና ዩኤስኤም አልጀር ከሜዳቸው ውጪ ወሳኝ ውጤት አግኝተዋል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች አል አሃሊ በሜዳው ከኤስፔራንስ ጋር 2-2 ሲለያይ ወደ ሞዛምቢክ የተጓዘው…